ሀገራዊ ጥሪ ተከትሎ ወደ ከተማችን ለሚገቡ ዲያስፖራ ማህበረሰብን ለማስተናገድ ከሆቴል ባለቤቶችና ባለሙያዎች ጋር የምክክር መድረክ ማካሄዱን የድሬዳዋ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ፅ/ቤት አስታወቀ፡፡

    የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ ኢንዱስትሪና አንቨስትመንት ቢሮ ምክትል ሐላፊ አቶ አብዲ ሙክታር በምክክር መድረኩ ላይ እንደገለፁት የዲያስፖራ ማህበረሰብን ለመቀበል ከተማችን የተለያዩ እንቅስቃሴዎችና እያደረገች መሆኑን ገልፀው የቱሪስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እንግዶቹን በመቀበልና የቆይታ ግዜያቸውን ለማራዘም የአገልግሎት አሰጣጥን በማሻሻል መስራት እንዳለባቸው ገልፀዋል፡፡ ወደ ከተማችን የሚመጡ እንግዶቹን ለመቀበል በከተማችን ውስጥ ከሚገኙ የሆቴል ባለቤቶች ጋር በመነጋገር 30% የአገልግሎት ቅናሽ ለማድረግ…

    Read More

      የድሬዳዋ አስተዳደር አመራሮች በድህረ ጦርነት ስትራቴጂ ዙሪያ ስልጠና መስጠት ተጀመረ።

      በአስተዳደሩ ለሚገኙ አመራሮች በድህረ ጦርነት ስትራቴጂ ዙሪያ ስልጠና መስጠት የተጀመረ ሲሆን በመክፈቻ ንግግር የከፈቱት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሃር ጦርነቱ የህዝብ አንድነትና ጥንካሬን የፈጠረ መሆኑን ገልጸዋል። ለሰልጣኞች የተዘጋጁ ሁለት ሰነዶች ዘርዘር ያለ ማብራሪያ የሰጡት የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በጦርነቱ የተገኘው ድል የግለሰብ ወይም የቡድን ብቻ ሳይሆን የህዝብ መሆኑን…

      Read More

        “በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለፍትሕ ያደረጉት የ‘#በቃ’ ዘመቻ ታሪካዊ ጀግንነት ነው”፦ አቶ ደመቀ መኮንን

        ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለፍትሕ ያደረጉት የ‘#በቃ’ /‘#NoMore’/ ዘመቻ ታሪካዊ ጀግንነት መሆኑን ተናገሩ። አቶ ደመቀ የሀገርን ጥሪ ተቀብለው ከመላው ዓለም ወደ ሀገር ቤት የመጡ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን እንኳን በሰላም መጣችሁ በማለት በወዳጅነት አደባባይ በተዘጋጀው መርሐ-ግብር ላይ ምስጋና አቅርበዋል። “በየዘመኑ በውድ ልጆቿ ትብብር እና አይበገሬነት የተደቀነባትን…

        Read More

          Welcome Home – Prime Minister Abiy Ahmed Addis Ababa: December 27, 2021 (FBC) Prime Minister Abiy Ahmed has sent a message of welcome to the 1 million Diaspora Ethiopians who have been invited to celebrate Christmas at home.

          The full text of the PM’s message is as follows: Welcome Brothers and Sisters who have returned home in response to the invitation to show your citizenship!! A country can look like a huge family. The strength of a family is determined by the times in which the family is in crisis rather than in…

          Read More

            Waamicha Ministira Muummee Itoophiyaa D.r Abiyyi diyaaspooraawwan biyyattiif taasisan hordofuun lammiilee diyaaspooraa jechuunis lammiileen ala jiraatan kan Waamicha kanaan miiliyoona tokko ta’an biyyatti akka dhufan keessaa kan gara Bulchiinsa Magaalaa Dirree Dhawaa dhufan Koreen Qindeesituu Bulchiinsatti hundeefamee kan jiru yoo ta’u hojii deegarsaa fi Qindeessaa barbaachisaa taasisuuf akka danda’amu teessoo kanaan akka fayyadamtan jechuun ibsina:-…

            Read More

              Kaddib baaqi uu qurba joogta u dhalatay dalkani itoobiya uu u diray raysul wasaaraha dalka D/R abiyi axmed eek u aadana in ay 1 milyan oo qurbo jog ah ay imaadaan dalkooda ayaay qurbo joogta u dhalatay dalka ay kasoo jawaabayaan baaqasi iyago kusoo qul qulaayaan dalka iyo ismaamulka diri dhabeba. Haddaba ismaamulkani diri dhabe…

              Read More

                ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አንድ ሚሊዮን ዳያስፖራ ወደ አገር ቤት በሚል ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ የዳያስፖራ አባላት የድሬደዋ አስተዳደር አብይ ኮሚቴ ያዋቀረ ሲሆን ይህንን እንቅስቃሴ በተጠናከረ መልኩ ለመወጣት ንዑስ ኮሚቴም አዋቅሮ በውጭ ሀገር የሚኖሩ የአስተዳደራችን ተወላጅ የዲያስፖራ ማህበረሰብ እና የኢትዮጵያ ወዳጆችን ለማስተናገድ ይመች ዘንድ ወደ አስተዳደራችን የሚመጡትን ኢትዮጵያውያን ፤ ትውልደ ኢትዮጵዮውያን እና የኢትዮጵያ…

                Read More