የተከበራችሁ ፦ የአስተዳደራችን ነዋሪዎች የተከበራችሁ ፦ የእግር ጉዞው ተሳታፊዎች በቅድሚያ “ኢትዮጵያን ለማዳን የቱንም ርቀት እንጓዛለን፤ የቱንም መስዋዕት እንከፍላለን!” በሚል መሪ መልእክት በተዘጋጀው ኢትዮጵያን የማዳን ዘመቻ የድጋፍ እግር ጉዞ ላይ በመሳተፍና ደም ለመለገስ ፈቅዳችሁ ስለመጣችሁና ለመከላከያ ሰራዊታችን ያላችሁን አጋርነት ስላሳያችሁ በራሴና በድሬዳዋ አስተዳደር ስም ምስጋናዬን ለማቅረብ እወዳለሁ ። ሁላችንም እንደምናውቀው አሸባሪው ህውሓት ትላንት በስልጣን መንበር ላይ…


