በድሬዳዋ አስተዳደር አሸባሪው የህወሃትን ሃይል ለማውገዝና ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለማድረግ ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ።

    የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍና አሸባሪዊን የህወሓት ቡድን የሚቃወም ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ በድሬደዋ ከተማ በዛሬው እለት ተካሄዶል። የጁንታው ህወሓት ቡድን ህፃናትን ለጦርነት የሚማግድ ዕኩይ ቡድን መሆኑ ታውቆ የትግራይ ህዝብ ከኢትዮጵያዊ ወገኑ ጎን እንዲቆም ጥሪ የቀረበ ሲሆን ህፃናትንና ሴቶችን ለጦርነት እየማገደ ያለው ህወሓት በዚህ ስአት እያደረገ ባለው እኩይ ድርጊት ብቻ በአለም አቀፍ ህግ ሽብርተኛ መባል ያለበት ቡድን…

    Read More

      መከላከያ ሚኒስቴር የፕሮፌሽናል ሰራዊት ግንባታ ሂደቱን አጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ::

      ሐምሌ 17/2013 (ዋልታ) – የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር የፕሮፌሽናል ሰራዊት ግንባታ ሂደቱን አጠናክሮ መቀጠሉን የምድር ሃይል ጠቅላይ መምሪያ ዋና አዛዥ ሌ/ጄኔራል አስራት ዴኔሮ ገለፁ፡፡ የሁርሶ ኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በመሰረታዊ ውትድርና ሙያ ያሰለጠናቸውን 2ኛ ዙር ምልምል ወታደሮች አስመርቋል። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የእለቱ የክብር እንግዳና የምድር ሃይል ጠቅላይ መምሪያ ዋና አዛዥ ሌ/ጄነራል አስራት ዴኔሮ ፣…

      Read More

        በድሬዳዋ አስተዳደር የፊታችን እሁድ በለገሀር አደባባይ ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ እንደሚካሄድ ተገለፀ።

        በሀገራችን ኢትዮጲያ ላይ ግልፅ ጦርነት ያወጀውን ከሀዲውን ጁንታ በአደባባይ በማውገዝና ለሀገር መከላከያ ሰራዊታችን ያለንን ክብርና ድጋፍ የምንገልፅበት እንዲሁም 2 ተኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የውሀ ሙሌት መጠናቀቅ ብስራትና ደስታ የምንገልፅበት ብሎም ሰላማዊ ዲሞክራሲያዊና በህዝብ ዘንድ ታአማኒነትን ያተረፈውን 6 ዙር ሀገራዊ ምርጫ በሰላም ከመጠናቀቁ ጋር ተያይዞ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ በድሬዳዋ አስተዳደር የፊታችን እሁድ በለገሀር…

        Read More

          የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል የህይወት ዋጋ በመክፈል ሲሰሩ ለነበሩ የጤና ባለሙያዎች እና የክብካቤ ሰራተኞች የእውቅና እና የምስጋና ፕሮግራም ተካሄደ::

          የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከሰቱን ተከትሎ የጤና ባለሞያዎች የደረሰባቸውን ጫና ከግምት ውስጥ በማስገባት የአለም ጤና ድርጅት የዘንድሮውን አመት የጤና ባለሞያዎችና ጤና እንክብካቤ ባለሞያዎች አመት እንዲሆን በወሰነው መሰረት የጤና ሚኒስቴርም ይህንኑ ከሐምሌ 11-17 የጤና ባለሞያዎችና ጤና እንክብካቤ ሳምንት ብሎ በመሰየም በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ይገኛል፡፡ በዚህ የምስጋና እና የእውቅና ፕሮግራም በክብር እንግድነት የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳድር ከንቲባ አቶ አህመድ መሀመድ…

          Read More

            በ80 ሚሊየን ብር የተገነባው የድሬዳዋ ትራንስፖርት አገልግሎት መስጫና ዘመናዊ መናኸሪያ ተመርቋል፡፡

            መናኸሪያውን መርቀው ስራ ያስጀመሩት በፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዲሳ ያደታ፥ መናኸሪያው ሁለተኛው ዙር የህዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌት በተካሄደበት ማግስት መጠናቀቁ ለየት ያደርገዋል ብለዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ከድር ጀዋር በበኩላቸው፥ የመናኸሪያው መመረቅ ከዚህ በፊት በተጓዦች ይደርስ የነበረውን እንግልትና ዝርፊያ ያስቀራል ብለዋል። የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬዳዋ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰአዳ…

            Read More

              ባዲቦ ማኑፋክቸሪንግ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ለኢ.ፌ.ድ.ሪ መከላከያ ሰራዊትና ለድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ልዩ ሀይል የ 1.5 ሚሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ ።

              ሀገራችን ኢትዮጲያ በውጪና በውስጥ ጠላቶች የተደቀነባትን አደጋ ተጋፍጣና አሸንፋ ለመውጣት ይቻል ዘንድ መላ የሀገራችን ህዝብና መንግስት ከፍተኛ ርብርብ በማድረግ ላይ የሚገኙ ሲሆን የድሬዳዋ አስተዳደርም የልዩ ሀይሉን ፖሊስ ለህግ ማስከበር ተልእኮ ከማሰማራቱም ባለፈ የከተማው ነዋሪዎችም ዘርፈ-ብዙ አስተዋፆዎችን ባመወጣት ላይ ይገኛሉ ። ከዚሁ ጋር ተያይዞም በኢኮኖሚው ዘርፍ የሀገራችንን ብልፅግና እውን ለማድረግ ድሬዳዋን ጨምሮ በሌሎች የሀገራችን ክልሎች ትላልቅ…

              Read More

                ለሀገር መከላከያ ሰራዊታችን ለክብሩና ለፍቅሩ የሚያደርጉትን ድጋፍ ይበልጥ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ነዋሪዋች ገለፁ።

                በድሬዳዋ አስተዳደር ቀበሌ 02 ኩባ ካፕ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በምገኘው የኢፌዲሪ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ሆስፖታል ጉዳት ለደረሰባቸው ለኢፌዲሪ የሀገር መከላከያ ሰራዊት በአካባቢው የሚኖሩ የማህበረሰብ ክፍሉች በራሳቸው ተነሳሽነት ከ 43 ሺ ብር በላይ በሬና የፊጆታ እቃዎችን ድጋፍ አበርክተዋል። ቀደም ሲል በኢፌዲሪ ሰራዊት የአየር ሃይል አባል የነበሩ እና በጡረታ ከሰራዊቱ የተገለሉት በአሁን ወቅት በዶሮ ዕርባታ የተሰማሩት አቶ…

                Read More

                  ለመላው የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች መልካም የኢድ አልአድሃ ( አረፋ) በዓል!!

                  የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙዪኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1442ኛው ዓመተ-ሒጅራ ለሚከበረው የኢድ አልአድሃ (አረፋ) በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል :: በዓሉ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት በተጠናቀቀበት ማግስት የሚከበር በመሆኑ በዓሉን ደማቅና ልዩ ያደርገዋል :: የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፉ አቶ እስቅያስ ታፈሰ የሁለተኛው ዙር የህዳሴው ግድብ…

                  Read More

                    ከንቲባ አህመድ ቡህ ለአረፋ በአል እና ለ2ኛው ዙር የውሀ ሙሌት የሚከተለውን የእንኳን አደረሳችሁ እና የእንኳን ደስአላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።

                    ለመላው የአስተዳደራችን እንዲሁም የሀገራችን የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ ፤ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት ለሚከበረው ለ1ሺ 442ኛው ዓመተ-ሂጅራ የኢድአል አድሃ – አረፋ በአል እንኳን በሠላም አደረሳችሁ … አደረሰን ፤ ኢድ ሙባረክ ! በተጨማሪም መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ለውጪ ጠላትና ለአገር ውስጥ ባንዳ ሳይበገር ከገንዘብ ማዋጣት እስከ ዲፕሎማሲ በአንድነት ተሰልፎ ባደረገው ርብርብ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ…

                    Read More

                      የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሰላም እሴት ግንባታ ዙሪያ አበክረው መስራት እንደሚገባቸው ተገለፀ::

                      የምስራቃዊ እድገት ፋና የነዋሪዎች የበጎ አድራጎት ድርጅት ከyouth and cultural development foundation(YCDE) ጋር በመተባበር በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የስነ-ዜጋ ትምህርትን አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ፡፡ በድሬደዋ ዩኒቨርስቲ በተዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ የሀይማኖት አባቶችና የዩኒቨርስቲው ተማሪዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙ ሲሆን በከፍተኛ ትምህርት ቤቶች የሰላም ትምህርት እንደ አንድ የትምህርት አይነት ቢካተት ወጣቱ በሰላም የመኖርና ልማት ላይ የመሳተፍ…

                      Read More