በድሬዳዋ አስተዳደር የወባ በሽታ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ተገለፀ ።
የወባ በሽታ በትንኝ አማካኝነት የሚከሰት በሽታ ሲሆን በተለይም ንፅህናው ባልተጠበቀና ባቆሩ ዉሀማ አካባቢ በሽታውን አስተላላፊ ለሆነው ትንኝ መራባት አመቺ ነው። የአስተዳደሩ ጤና ቢሮም የወባ በሽታን ለመከላከል ይቻል ዘንድ ዘርፈ-ብዙ ስራዎችን እያከናወነ የሚገኝ ቢሆንም ከሀምሌ እስከ የካቲት 2013 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ 987 ሰዎች በወባ በሽታ ተይዘዋል ። በድሬዳዋ አስተዳደር የወባ በሽታ በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩን የድሬዳዋ…


