የድሬዳዋ አስተዳደር በተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገለፀ

****************** የቀድሞ የኢትዮጵያ እስልምና ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ በአመራር ዘመናቸው ለሙስሊሙ ማኅበረሰብ አንድነት እንዲጠናከር እና ተቋሙ በሕግ ዕውቅና አግኝቶ እንዲቋቋም ባደረጉት በጎ አስተዋጽኦ ይታወሳሉ ። ለሀገራችን ሰላምና ኅብረ ብሔራዊ አንድነት መጎልበት በቅንነት ያደረጉት አስተዋፅዖ ሁሌም የሚዘከር ነው ። አስተዳደሩ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለሃይማኖቱ ተከታዮችና ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መጽናናትን ተመኝቷል።

Read More

አገር አቀፍ የህግ ተርጓሚዎች መድረክ በድሬዳዋ አስተዳደር እየተካሄደ ይገኛል

በመድረኩ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረትን ጨምሮ የፌደራልና የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንቶችና ባለድርሻ አካላት እየተሳተፉ ይገኛሉ። የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ተወካይ እና የድሬዳዋ አስተዳደር የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሙሉካ መሀመድ ለእንግዶች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።

Read More

Waltajjiin Seera-Hiiktotaa Biyyooleessaa Dirree Dhawaatti Gaggeeffamaati jira.

Waltajjii kanarratti Pirezidaantii Mana Murtii Waliigalaa Federaalaa dabalatrr Pirezidaantoonni Manneen Murtii Naannooleefi qooda-fudhattoonni hirmataniiti jiran. Bakka Buutuu Kabajamoo Kantibaa Bulchinsaa Dirree Dhawaafi Hoggantuu Biiroo Maallaqaafi Dinagdee Bulchinsaa Dirree Dhawaa Aadde Muluukaa Mohammed Haasaa baninsaa taasisaniin keessummootaf ergaa baga nagaan dhuftanii dabarsaniiti jiran Bal’ina Oduu kanaa hordofnee kan isin biraan geenyu ta’a.

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር በማህበረሰቡ እና በአመራሩ ቅንጅታዊ አሰራር መዳበር ዘርፈ ብዙ የልማት ስራዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት መሆናቸው ተገለፀ

በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት በክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ ልዑካን ቡድን በድሬዳዋ አስተዳደር እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችን ተዘዋውሮ ጎብኝቷል። ልዑኩ ከድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ከክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን እንዲሁም ከድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ ከክብርት ወ/ሮ ከሪማ አሊ ጋር በጋራ በመሆን የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠናን፣ ደረቅ ወደብን፣ በኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የአዲስ…

Read More

በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት በክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ ልዑካን ቡድን ሀገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች መድረክ ላይ ለመሳተፍ ድሬዳዋ ከተማ ገባ

ልዑክ ቡድኑ ድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ በድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ፣ በድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ በክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን፣ በድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ በክብርት ወ/ሮ ከሪማ አሊ እንዲሁም በአስተዳደሩ በየደረጃው በሚገኙ አመራሮች ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።ልዑክ ቡድኑ በድሬዳዋ አስተዳደር እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችን እንደሚጎበኝም ከወዲሁ ተጠቁሟል።

Read More

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር የእውቅና ሽልማት በትላንትናው እለት አበረከተች

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በ44 ኛው አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ለድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር የእውቅና ሽልማት አበረከተች። ሽልማቱን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ለከንቲባው ተወካይ እና የድሬዳዋ አስተዳደር የከንቲባ ጽ/ቤት እና የካቢኔ ጉዳዮች ኃላፊ ለአቶ ገበየሁ ጥላሁን አስረክበዋል። ከንቲባ ከድር ጁሀር የኢትዮጵያ…

Read More

የድሬዳዋ ጉሙሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት 38.7 ቢሊዮን ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዶ እየሰራ እንደሚገኝ አስታወቀ

የድሬዳዋ ጉሙሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለተገኘው የእቅድ አፈፃፀም ስኬት አስተዋፆ ላበረከቱ አካላት የእውቅናና የምስጋና መርሃ-ግብር ማምሻውን አከናውኗል። በዚህም በመርሃ-ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ የድሬዳዋ ጉሙሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት 38.7 ቢሊዮን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ማቀዱን ገልፀው፤ ይህንንም ለማሳካት በርብርብ እንደሚሰራ አመላክተዋል። ተቋሙ በ2017 በጀት ዓመት 42.83 ቢሊዮን…

Read More

Jilli Kantiibaa Magaalaa Faransaay Le Bugue Dirree Dhawaatti hojii dhaabbii biqiltuu raawwatan.

Jilli kun Itti Aanaa Kantiibaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa Kabajamoo Obbo Harbii Buuh waliin ta’uun wal jijjiirraa muuxannoo Magaalaa Dirree Dhawaa Paarkii Yaadannoo Doktara kabajaa Artist Alii Birraa keessatti erga taasisaa turaniin booda Ashaaraa magariisa Hojii Biqiltuu dhaabuu raawwataniiru. Kurfii hojii Biqiltuu dhaabuu kana ilaalchisuun Kantiibaan magaalaa Faransaay Le Bugue Leonidas Serge biqiltuu dhaabuun Naannoo keenya…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የወልመል ወንዝ መስኖ ልማት ፕሮጀክትን መረቁ

********************** ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በባሌ ዞን፣ ደሎ መና ወረዳ በመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አማካኝነት የተጀመረውን የወልመል ወንዝ መስኖ ልማት ፕሮጀክትን መርቀዋል። ፕሮጀክቱ የወልመል ወንዝን በመስኖ በሚገባ በመጠቀም የግብርና ምርታማነትን በማላቅ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የተከናወነ መሆኑም ተገልጿል። ፕሮጀክቱ ዘላቂ የገጸምድር የመስኖ ሥርዓት በመገንባት፤ የግብርና ሥራው ለዘመናት በዝናብ ውኃ ላይ ተመስርቶ የነበረውን የአካባቢውን ሕዝብ…

Read More