በድሬዳዋ አስተዳደር ከመስከረም 30 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ እድሜያቸው 5 ዓመት እና ከአምስት አመት በታች ለሆኑ ህጻናት የፖሊዮ ክትባት በዘመቻ እንደሚሰጥ ተገለጸ
የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ህብረተሰቡ ህጻናት ልጆችን የፖሊዮ ክትባቱን እንዲወስዱ በማድረግ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ጥሪውን አቅርቧል። የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከሁለም ቀበሌዎች ለተወጣጡ ባለድርሻ አካላት በፖሊዮ ክትባት አስፈላጊነትና በቅንጅታዊ አሰራር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል ። እድሜያቸው ከአምስት አመት በታች የሆኑ ከ97 ሺህ በላይ ህፃናትን በዘንድሮ ሶስተኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በአስተዳደሩ በሁሉም ወረዳዎች እና የገጠር…


