Lower of cost or net realizable value

    Content Why is inventory valued at NRV? How do you calculate NRV for raw materials? History of IAS 2 Cost Accounting Cost accounting is part of the managerial accounting of a company that aims to capture the production cost of a manufacturing intensive company. In 2015, the Financial Accounting Standards Board issued an update on…

    Read More

      በታላቁ የረመዳን ፆም ወቅት በጋራ ከማፍጠር በዘለለ የመረዳዳት ባህላችን ሊዳብር እንደሚገባ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አህመድ መሀመድ ቡህ አስታወቁ ።

      በቀበሌ 09 ታላቁን የረመዳን ፆም ምክንያት በማድረግ የአፍጥርና ድጋፍ የማድረግ ፕሮግራም ተካሄዷል ። 1442 ኛውን ታላቁን የረመዳን ፆምን ምክንያት በማድረግ በድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ አዘጋጅነት በከተማችን በሚገኙ የተለያዩ ቀበሌዎች በጋራ ከማፍጠር ባለፈ አቅመ ደካማ ለሆኑ ነዋሪዎች ድጋፍ ሲደረግ ቆይቷል። በትናንትናው እለትም በ 09 ቀበሌ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አህመድ መሀመድ ቡህን ጨምሮ ከፍተኛ የአስተዳደሩ…

      Read More

        በቀጣይ ዕሮብና ሐሙስ በአስተዳደሩ ይጥላል ተብሎ ለሚጠበቀው ከባድ ዝናብ ህብረተሰቡ ቅድመ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ።

        ድሬዳዋ ላይ በተፈጥሮ አደጋዎች ምክንያት ጉዳት እየተከሰተ እንደሚገኝ የድሬዳዋ ህብረተሰብ ልማት ኤጀንሲ ዳይሬክተር አቶ ጎንፋ ሞሲሳ ጠቁሙዋው፡፡ አሁን በቀጣይ በድሬዳዋ ዕሮብ እና ሐሙስ በሚጥለው ዝናብ ለሚደርሱ አደጋዎች ህብረተሰቡ አውቆና ግንዛቤ ወስዶ እራሱን እንዲጠብቅ አስታወቀዋል፡፡ እዲሁም አደጋዎችን ለመቀነስ የግንዛቤ ማስጨበጫ በዘጠኙም የድሬዳዋ ቀበሌዎች በሚገኙ 122 መንደሮች ለሚኖሩ ማህበረሰቦች በተጠሪዎቻቸው አማካኝነ ግንዛቤ እየተሰጠ እንደሚገኝ አቶ ጎንፋ አያይዘው…

        Read More

          ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል አረጋዊያንን ታሳቢ ያደረገ የበጎ አድራጎት ተግባር ማከናወን እንደሚገባ ተገለፀ::

          የድሬዳዋ ዳያስፖራ ማህበር በዳዊት አረጋውያን መርጃ ማህበር ለታቀፉ አረጋውያን መሳ የማጋራት ፕሮግራም አካሂዷል። በምሳ ማጋራት ፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የድሬደዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ከድር ጁሐር አረጋዊያን የሀገር ሀብት መሆናቸውን ገልፀው ሁሉም ማህበረሰብ አረጋዊያንን ታሳቢ ያደረገ የበጎ አድራጎት ተግባር ማከናወን እንደሚገባ ተናግረዋል። አስተዳደሩ የአረጋዊያንን ኑሮ የሚደግፉ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ የገለፁት…

          Read More

            ዛሬ በድሬደዋ በጣለው ከባድ ዝናብ ሳቢያ የዘጠኝ ሰው ህይወት ማለፉን ተገለፀ::

            አደጋው ቀበሌ 03 ልዩ ስሙ ሸመንተሪያ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ መከሰቱን የደረሰውን ጉዳት አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት በድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ዲቪን ኃላፊ ምክትል ኢንስፔክተር ባንታለም ግርማ ተናግረዋል ። አክለውም ከጠዋት ሁለት ሰአት ጀምሮ ለአራት ተከታታይ ሰዓታት ዝናብ ሲጥል መቆየቱን በዚህም ሳቢያ እርዝመቱ 50 ሜትር የሆነ የግንብ አጥር በሶስት ቤቶች ላይ ተደርምሶ ከቀኑ ስድስት ከሀያ…

            Read More

              የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቅያስ ታፈሰ ባስተላለፉት የትንሳኤ በዓል የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክታቸው በዓሉን በመደጋገፍና በመረዳዳት ልናከብረው እንደሚገባ ጠቆሙ::

              የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቅያስ ታፈሰ ባስተላለፉት የትንሳኤ በዓል የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክታቸው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል፡፡ አያይዘውም በዓሉ በሰላም፣ በፍቅርና በደስታ እንዲከበር ምኞታቸውንም ገልጸዋል፡፡ አክለውም እኛ ክርስቲያኖች በመገረፉ ቁስል የተፈወስን ከመከራ ስቃይ የዳንበት፤ ከወደቅንበት የተነሳንበት ልዩ በዓል በመሆኑ በዓሉን ስናከብር የተረሱ፣…

              Read More

                የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አህመድ መሐመድ ቡህ ለመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች የትንሳኤ በዓል የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታና የጤና እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገለጹ::

                የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አህመድ መሐመድ ቡህ ባስተላለፉት የትንሳኤ በዓል የመልካም ምኞት መግለጫ መልእክታቸው ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ ብለዋል፡፡ ከንቲባው አያይዘውም በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታና የበረከት በዓል እንዲሆን የተመኙ ሲሆን ህዝበ ክርስቲያኑ በዓሉን ሲያከበር በኢትዮጵያዊነትና በድሬዳዋዊነት እሴቶቻችን የተቸገሩን የምናስብበት፣ የምንደጋገፍበትና በጋራ የምናከብረው መሆን ስላለበት የተቸገሩትን በመርዳት ሊሆን ይገባል…

                Read More