ማህበረሰቡ በአመጋገብ ሰርአቱ ምግብን አመጣጥኖ ቢመገብ በሀገራችን ያለውን የስርአተ ምግብ ችግሮችን ለመቅረፍ ከፍተኛ ሚና እንዳለው ተገለፀ።

    የአስተዳደሩ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለ9 የመንግስት ተቋማት የስርአተ ምግብ ተወካዮች እና ለባለድርሻ አካላት በ1000 ቀናት(ከፀንስ እስከ ሁለት አመት ዕድሜድረስ)፣በስርአተ ምግብ ፖሊሲ ዙሪያ ግንዛቢና በቀጣይ ችግሩን ለመቅረፍ የአሰራር አግባቡ ላይ የምክክር መድረክ አካሄዷል። በሀገራችን የስርአተ ምግብ ችግር በዜጎች ላይ የሚያደርሰው ጉዳት ከፍተኛ በመሆኑ ምግብን አመጣጥኖ መመገብ ቅንጦት አለመሆኑን በመገንዘብ በአመጋገብ ስርአታችንን በአካባቢያችን የሚገኙ…

    Read More

      6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ከተያዘለት ጊዜ ከ2 እስከ 3 ሣምንታት ሊራዘም እንደሚችል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡

      ቦርዱ በመራጮች ምዝገባ ሂደት እና ባጋጠሙ ችግሮች ዙሪያ ከፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር እየተወያየ ነው። የቦርዱ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱኳን ሚደቅሳ ምርጫ ጣብያዎችን በመክፈት በመራጮች ምዝገና በሌሎች ስራዎች ላይ የተፈጠረው መዘግየት የድምጽ መስጫ ቀኑን ሊገፋው ይችላል ሲሉ ጠቁመዋል፡፡ በሌላ በኩል የፌደራል የድምጽ መስጫ ቀን ከአንድ ሳምንት በኋላ ሊደረግ የነበረው የአዲስ አበባና የድሬዳዋ ድምጽ መስጫ ቀን በአንድ ቀን…

      Read More

        የመንገድ ላይ የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ የአሽከርካሪውና የማህበረሰቡ ድጋፍ ሊጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

        በዘንድሮው የበጀት አመት በተወሰደ ቅንጅታዊ የቁጥጥር ስራ የተሻለ ውጤት መገኘቱን በፖሊስ ኮሚሽን የመንገድ ትራፊክ ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት አስታውቋል፡፡ የዳይሬክቶሬቱ ዳይሬክተር ኢኒስፔክተር ይሄነው ሽፈራው እንዳስታወቁት በከተማችን ድሬደዋ ከጊዜ ጊዜ እየደረሰ የሚገኘውን የትራፊክ አደጋ መንስኤ በመለየት በተሰራ የቁጥጥር ስራ አደጋን በመቀነስ የመንገድ ፍሰቱት ለማሳለጥ ተችሏልም ብለዋል፡፡ ሌላው ከዚህ በፊት መጠነኛ አደጋዎች ሲከሰቱ አሽከርካሪዎች እርስ በእርስ በሚያደርጉት ስምምነት የትራፊክ…

        Read More

          በድሬዳዋ አስተዳደር በሞባይል በአፕሊኬሽን ሶፍትዌር በመታገዝ የሜትር ታክሲ ትራንስፖርት አገልግሎት ሊጀመር ነው ።

          ኤልኔት ኢንጂነሪንግ ፒኤልሲ ስር ወደ ዘጠኝ የሚደርሱ ኩባንያዎች አሉ እነዚህም ዘጠኝ ኩባንያዎች ሙሉ ለሙሉ ሀገር በቀል ኩባንያዎች ሲሆኑ ንብረትነታቸውም የኢትዮጲያዊያን የሆኑ ድርጅቶች ናቸው ። በዋናነትም ድርጅቶቹ የሚሰሩትም የማህበራዊ አገልግሎትን መሰረት ያደረገ ቢዝነሶችን ሲሆን ኤልአውቶ አሴምብሊንግ የተባለው ኩባንያ ቼሪና ጃክ የተባሉ ብራንድ መኪናዎችን በማስመጣትና በመገጣጠም ይሸጣል ። ከዚህ ባለፈም ኤል ታክሲ ” ታክሲዬ ” በሚል ስያሜ…

          Read More

            Affordable Restaurant Website Makers

            Content What customers say about Builder.ai Map Search Catering Business Create an app for your restaurant Store locator If I decide to cancel my subscription, what happens to the app? Be independent of delivery platforms Why restaurants need an app? Customers can order as much or as little as they want, regardless of a minimum…

            Read More

              የኢድ አልፈጥር በአል ሲከበር ያለው የሌለውን በመርዳት እንዲሁም በፈጣሪ ዘንድ የሚወደዱትን ተግባራት በመፈፀም ሊሆን እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

              1442 ተኛው የኢድ አልፈጥር በአል በድሬዳዋ አስተዳደር የእምነቱ ተከታዮች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከብሯል፡፡ በድሬዳዋ አስተዳደር የኢድ አልፈጥርን በአል ለማክበር ከማለዳው 12 ሰዓት አንስቶ የእምነቱ ተከታዮች በከተማው በሚገኘው የኢድ ሰላት መስገጃ ስፍራ በሚያመሩበት ወቅት ተከቢርታ ወይም የአላህን ትልቅነት በማውሳት ወደ መስገጃ ስፍራው አምርተዋል፡፡ በኢድ ሰላት መሰገጃ ላይም በመገኘት ለእምነቱ ተከታዮች መልእክት ያስተላለፉት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ…

              Read More

                ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1442ኛው ዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ::

                የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፉ እስቅያስ ታፈሰ ለመላው የእስልምና እምነት ተካታዮች እንኳን ለ1442ኛው ለታላቁ የዕዲ ዓል-ፈጥር በዓል በሠላም አደረሳቹሁ እያልኩኝ ይህ በዓል የሠላም ፣ የጤና ፣ የፍቅር ፤ የመተሳሰብ ፣ የመረዳዳት እንዲሁም የወንድማማችነት እንዲሆንላችሁ ሲሉ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ መልካም የዕድ-አልፈጥር በዓል።

                Read More

                  ከንቲባ አህመድ መሐመድ ቡህ ለ1,442 ኛው የኢድ-አልፈጥር በአል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት::

                  በቅድሚያ ለመላው የአስተዳደራችን እንዲሁም የሃገራችን የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ ፤ ቅዱሱን የረመዳን ወር በሰላምና በመደጋገፍ አሳልፋችሁ ፤ የፍቅርና የአብሮነት መገለጫ ለሆነው 1,442ኛው ታላቁ የኢድ አልፈጥር በዓል እንኳን በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ፤ አደረሰን ለማለት እወዳለሁ። ኢድ ሙባረክ ! የጾም፣ የፀሎትና ከፈጣሪ ጋር የመገናኛ የሆነውን ቅዱሱን የረመዳን ወር ከክፉ ምግባር በራቀ መንፈሳዊ ምግባር እንዲሁም ባህላችን በሆነው መተዛዘንና…

                  Read More

                    በድሬዳዋ አስተዳደር የአፍጢር ፕሮግራም በድምቀት ተካሄደ፡፡

                    በዚሁ ዝግጅት ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር እንዲሁም የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዓለሙ መግራ እና የተለያዩ የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በተካሄደው የአፍጢር ፕሮግራም ላይ በርካታ ህዝበ -ሙስሊሙ ተሳታፊ ሆነውበታል፡፡ ድሬዳዋ ከተማ ሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች እና የተለያዩ እምነት ያላቸው ነዋሪዎች በፍቅር እና በአንድነት የሚኖርባት ነው ያሉት ም/ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር ይሄን የአብሮነት እና…

                    Read More