በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ የለሊት ታክሲ አሽከርካሪዎች እያደረጉት ያለው የበጎ አድራጎት ስራዎች ለሌሎችም ክልሎች ምሳሌ እንደሚሆን ተገለፀ ።

    የለሊት ታክሲ አሽከርካሪዎች ከድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በጋራ በመሆን የደም ልገሳ ፕሮግራም አካሂደዋል ። በድሬዳዋ አስተዳደር ከ 270 በላይ የሚሆኑ የለሊት ታክሲ አሽከርካሪዎች ያሉ ሲሆን እነዚህም የለሊት ታክሲ አሽከርካሪዎች የድሬዳዋ አስተዳደር የለሊት ታክሲ የመረዳጃና የበጎ ፍቃድ ማህበር በሚል ስያሜ ለመቋቋም በእንቅስቃሴ ላይ የሚገኝ ሲሆን ከዚሁ ጎን ለጎንም ማህበሩ እንደ ማህበር እስኪቋቋም ድረስ አባላቱ በከተማዋ…

    Read More

      በሀገራችን ላይ በሚደረጉ ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ መስኮች ላይ ከመንግስት ጋር በጋራ በመሆን እንደሚሰሩ የድሬዳዋ አስተዳደር ነዋሪዎች ተናገሩ ።

      በዛሬው እለትም በሀገራችን ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በድሬዳዋ አስተዳደር በሚገኙ የተለያዩ የከተማ ቀበሌዎች ውይይት ተካሂዷል። የድሬዳዋ አስተዳደር በርካታ ብሄር ብሄረሰቦች ፣ ሀይማኖቶች በጋራ ፣ በፍቅርና በአንድነት ተቻችለውና ተከባብረው የሚኖሩባት ከተማ ስትሆን የከተማዋ ነዋሪዎችም በተለያዩ ጊዜያቶች በሀገራችን ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን በጋራ ከመንግስት ጋር በመወያየት ከመፍታት ባለፈ ድጋፍ በሚያስፈልጋቸው ጉዳዮች ዙሪያም ቢሆን በግንባር ቀደምትነት በመሰለፍ ድጋፍ ሲያደርጉ ቆይቷል…

      Read More

        በድሬዳዋ አስተዳደር የወጣትና የሴት አደረጃጀቶች በወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ ዙሪያ ተወያዩ።

        በውይይት መድረኩ በአስተዳደሩ የሚገኙ የወጣትና ሴት አደረጃጀቶች በሁለት መድረክ የተወያዩ ሲሆን ከውይይቱ ጎንለጎን ”ደማችን ለመከላከያችን” በሚል መሪቃል የደም ልገሳ መርሃግብር ተካሂዷል። በቀጣይም ተመሳሳይ መድረክ በሰነዱ ዙሪያ ውይይት ከየተቋማት የመንግስት ሠራተኞች የተናጥልና ስብጥር መድረኮች በመጨረሻም ከሁሉም ከተማና ገጠር ቀበሌ ነዋሪዎች ጋር ውይይት የሚካሄድ ይሆናል። ምንጭ፦ድሬ PP

        Read More

          በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ የፀጥታ አካላት “የኢትዮጵያን እናልብስ-አረንጓዴ አሻራ” የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር ተከናወነ።

          በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ የፍትህ (ፀጥታ) አካላት በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከናወነ የሚገኘውን ሀገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ተሳታፊ በመሆን በድሬዳዋ አስተዳደር 04 ቀበሌ ቡትጂ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በከተማ ግብርና ዘርፍ በተሰማሩ አካላት ውስጥ አብደላ እርሻ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ለምግብነት የሚውል የፍራፍሬ ችግኞችን መትከል ችለዋል። የግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ሀላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በዘንድሮው ዓመት…

          Read More

            በድሬደዋ አስተማማኝ ሠላም እንዲረጋገጥ ነዋሪዉ ማህበረሰብ ከፖሊስና የፀጥታ አካላት ጋር እያደረገ ያለው አገዛና ትብብር የሚደነቅና የሚበረታታ እንደሆነ የሰላም ሚንስትሯ ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ገልፁ ፡: ሚንስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ትላንት አመሻሽ ላይ ወደ ድሬዳዋ ከተማ የገቡ ሲሆን ህብረተሰቡ ለከተማዉ ሰላም መረጋገጥ እያደረገ ያለዉን ሚናና ተግባር በመመልክት ወይይትም አካሂደዋል፡፡

            ድሬ ፖሊስ፦ሐምሌ 1/2013 ዓ.ም በድሬዳዋ ከተማ ካለፉት ጥቂት አመታት ወዲሂ በተሰሩ ሰራዎች አመርቂ ዉጤት ከተመዘገገበባቸው ዉስጥ የከተማዋን ሰላምና ፀጥታ በአስተማማኝ ደራጃ የማረጋገጥ ተግባር ዋንኛዉ ሲሆን ለዚህም መላዉን ህብረተሰብ ለሰላሙ ግንባር ቀደም ተዋናይ እንዲሆን መድረግ መቻሉ ለተገኘዉ ዉጤት ቀዳሚዉን ስፍራ ይይዛል፡፡ ክብርት የሰላም ሚኒስትሯም ይሄንኑ በድሬደዋ ከተማ መላዉ ህብረተሰብ በባለቤትነት ስሜት ከፖሊስ ጋር በመሆን በአካባቢ የሮንድ…

            Read More

              ድሬዳዋን ጨምሮ የስድስት ከተሞች የመረጃ አስተዳደር በቅርቡ ስራ ይጀምራል::

              የመረጃ አስተዳደሩ ከተሞች ራሳቸውን እንዲያስተዋውቁ፣ የሚሰሩትን ስራ ህዝብ እንዲያውቅላቸው፣ የሚሰጡት አገልግሎት እንዲተዋወቅ፣ ከውጭ የሚመጡ ሰዎች የተሟላ መረጃ እንዲያገኙ ለማድረግ የሚያስችል ነው ተብሏል። በዚህም አዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ፣ ባህር ዳር፣ ሃዋሳ፣ አዳማ እና አርባምንጭ ከተሞች የከተማ መረጃ አስተዳደር እየለማላቸው ሲሆን÷ ራሳቸው ማስተዳደር እንዲችሉ ለባለሙያዎቻቸው በስራ አመራር ኢንስቲቲዩት ስልጠና እየተሰጠ ይገኛልም ነው የተባለው። ስልጠናው ከተሞቹ የመረጃ አስተዳደሩን እንዲያስተዳድሩ፣…

              Read More

                ወጣቶች በሀገራቸው ዘላቂ ሰላም ይሰፍን ዘንድ ሰላምን ከማይፈልጉ ሀይሎች ጋር ባለመተባበርና ከመንግስት ጎን በመቆም ሰላማቸውን ማስጠበቅ እንደሚገባ ተገለፀ ።

                የ 2012 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ስራዎች ላይ ተሳታፊ ለሆኑ ወጣቶችና ተቋማት የእውቅናና የምስጋና ፕሮግራም በድሬዳዋ አስተዳደር ተካሂዷል ። በድሬዳዋ አስተዳደር በየአመቱ በሚካሄደው የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ስራዎች ላይ በአስተዳደሩ በሚገኙ በከተማም ሆነ በገጠር የህብረተሰቡን ችግሮች ሊፈቱና ሊያግዙ የሚችሉ ዘርፈ-ብዙ የማህበራዊ አገልግሎት ስራዎች የሚሰሩ ሲሆን በ 2012 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፍቃድ…

                Read More

                  ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ ለሚሳተፉ አካላት ምስጋና አቀረቡ ::

                  አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በተያዘለት እቅድ መሰረት እየተከናወነ መሆኑን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ገለጹ። የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር የቦርድ አባላት ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ጋር በመሆን የህዳሴ ግድብ ግንባታ የደረሰበትን ሁኔታ ትናንት በቦታው ተገኝተው ተመልክተዋል። የግድቡ ግንባታ በተያዘለት ዕቅድ መሰረት እየተከናወነ ስለ…

                  Read More

                    ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች ተሳታፊ የሆኑበት 3ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር በድሬዳዋ አስተዳደር ተካሄዷል ።

                    በሀገራችን ኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ በሚገኘው 3 ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር 6 ቢሊዬን የሚሆኑ ችግኞችን ለመትከል ታቅዶ እየተሰራ ሲሆን ይህም የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር በድሬዳዋ አስተዳደር በከተማም ሆነ በገጠር እየተካሄደ ይገኛል ። በ 3 ተኛው የአረንጓዴ ልማት የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብርም በድሬዳዋ አስተዳደር 2 ሚሊዬን የሚሆኑ ችግኞችን ለመትከል የታቀደ ሲሆን የዚሁ ዕቅድ አንድ…

                    Read More