በህግ ጥናቶችና ምርምሮች ላይ ያተኮረ ሀገራቀፍ የምክክር መድረክ በድሬ ደዋ ዩኒቨርሲቲ መካሄድ ጀመረ
በድሬ ደዋ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት በሀገራችን ከሚገኙ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተዉጣጡ የህግ ትምህርት ክፍሎች እና የህግ ባለድርሻ አካላት በህግ ጥናቶችና ምርምሮች ላይ ያተኮረ ለሁላት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የምክክር መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል ፡፡
በድሬ ደዋ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት በሀገራችን ከሚገኙ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተዉጣጡ የህግ ትምህርት ክፍሎች እና የህግ ባለድርሻ አካላት በህግ ጥናቶችና ምርምሮች ላይ ያተኮረ ለሁላት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የምክክር መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል ፡፡
የመልካ ጀብዱ ቀበሌ /01 ቀበሌ ከድሬዳዋ አስተዳደር ግዙፍ የሀገር ፕሮጀክቶች የሚገኙበት ቀበሌ ሲሆን በተለያዩ ጊዜያት በቡድኖች የሚቀሰቀሱ ጸቦች በቀበሌዋ ነዋሪዎች ማህበረሰብ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች ላይ ተግዳሮት ሆኗል። ይህንን ችግር በዘላቂነት በመቅረፍ የነዋሪውን ብሎም የአሥተዳደሩን ሠላምና ጸጥታ ለማሥጠበቅ ነዋሪዎቹ የእርቀ ሠላም ኮሚቴ ማቋቋሚያ ኮንፈረንሥ አካሂደዋል። በመድረኩ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ከንቲባ አቶ አህመድ መሀመድ ቡህ፣ የድሬዳዋ የብልጽግና ፓርቲ…
4ተኛው ሀገር አቀፍ የእግረኞችና የብስክሌተኞች ቀን “ከጳጉሜ እስከ ጳጉሜ እንደርሳለን” በሚል መሪ ቃል በድሬዳዋ ተካሄደ። የኢፌድሪ የትራንስፖርት ሚኒስተር ሚንስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በስነ ስርአቱ ላይ ባደረጉት ንግግር እንደተናገሩት በሀገር አቀፍ የእግረኞችና የብስክሌተኞች ቀን በተለያዩ የአገሪቱ ከተሞችም በተመሳሳይ እንደሚካሄድ በመጠቆም በዛሬው እለት በድሬደዋ 4ኛውን የሞተር አልባ(ብስክሌት)ስናከብር ድሬደዋ ቀደም ሲል ከሞተር አልባ ጋር ያላትን ታሪካዊ ትስስር እንዲሁም…
Ministeerri Ministeera Geejibaa Adde Daagmaawiit Mogos daawannaa taasisan kanaan Paarkii Indastirii ; dhaabata Reedwaa Isaar fi Buufata Baabura Lafaa kan Dirree Dhawaa daawataniiruu.
በኪራይ ማሻሻያ ተመኑ ረቂቅ ላይ የደንበኞች ግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሂዷል በመድረኩ የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ እውነቱ ወርቅነህ አሁን እየተሰራበት ያለው የንግድ ቤቶች የኪራይ ተመን ላለፉት በርካታ አስርት አመታት ማሻሻያ ሳይደረግበት እስካሁን መቆየቱን ጠቁመዋል። በመሆኑም ከገበያ ተወዳዳሪነት ከግብር ስረዓቱ እንዲሁም ከፍትሐዊነት አንፃር ክፍተት አንዳለበት ገልፀዋል።ከዚህ ባለፈ ኮርፖሬሽኑ እንደአንድ የመንግስት የልማት ድርጅት…
የኢፌድሪ ትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስተር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በዛሬው እለት በአስተዳደሩ በመገኘት የኢንዱስትሪ ፖርክ፣የኢትዮጰያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽንና ሬድዋ ሞተርስ የቲቪኤስና የመኪና መገጣጠሚያ እንዲሁም አዲሱን መነሀሪያ ጎብኝተዋል። በጉብኝቱም የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ አህመድ ቡህ፣ የፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነርና የካብኔ አባላት ተገኝተዋል።
ከንቲባው ተጫዋቾቹን ሲያበረታቱ ባስተላለፉት መልዕክት “የድሬዳዋን የአሸናፊነት ታሪክ ለመመለስ በርትታችሁ ስሩ እኛም ከጎናቹ ነን” በማለት ልጆቹን አበረታቱዋል። ከከንቲባው በተጨማሪ የካቢኔ አባላቶቹ ኢንጂነር ጀማል ኢብራሂም እና አቶ ሱልጣን አሊዪ የተገኙ ሲሆን የአስተዳደሩ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ሀላፊ እና የክለቡ ም/ሰብሳቢ ሱልጣን አሊዪም ባስተላለፉት መልዕክት “እናንተ የአስተዳደሩን ህብረተሰብ አስደስቱ ሌላው ለእኛ ተው” በማለት ከተጫዋቾች ጎን መሆናቸውን አረጋግጠዋል። ድሬዳዋ…
በድሬዳዋ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲን ወክለው ለፌደራል፣ ለከተማ አስተዳደርና ለቀበሌ ም/ቤት አባልነት የሚወዳደሩ እጩዎች ዝግጅት ማስፈጸሚያ እቅድ ዙሪያ ለ3ቱ ዘርፎች፣ ለከተማ ቀበሌና ለገጠር ክላስተር ፓርቲ አስተባባሪዎች ግንዛቤ ማስገንዘቢያ መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ መብራቴ ገብረየስ አሁን እየታየ ያለው የኮቪድ 19 ማሻቀብ አሳሳቢነት መልዕክት በማስተላለፍ ስለምርጫ ዝግጅት ከቢሮ ኃላፊዎች፣ ጽ/ቤት ኃላፊዎችና የም/ቤት ከፍተኛ…
Korporeeshiniin Manneen Kiraa Federaalaatti Itti gaafatamaan damee Dirree Dhawaa Obbo Uwnatu wixinee fooyyessa Kiraa Manneen Daldalaa irratti akka ibsanitti gatii manneenii kun waggoottan darbanitti kan itti hojjatamaa turee haala qabatamaa ammaan kan wal hin simanne waan ta’eef wixineen fooyessaa kun kurfeeyfamaa jiraa jedhan.
Guyyaan Filannoo biyyaalessaa marsaa 6ffaan itti gaggeeffamu Caamsaa 28, 2013 akka ta’u Boordiin Filannoo Biyyaalessa Ityoophiyaa yaada dhiyaase. Boordichi sagantaa duraa har’a ifoomseen guyyaan sagaleen itti laatamu Caamsaa 28, 2013, guyyaan bu’aan waliigalaa itti ifoomu Caamsaa 29, 2013 hanga Waxabajjii 21, 2013 akka ta’u yaada dhiyeessera. Boordichi sagantaa gabatee yeroo filannoo marsaa 6ffaa biyyaalessaa haala…