ከአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዝ የተሰጠ መግለጫ ቁ.6

    የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዙ የተገኙ ድሎቻችንን ዘላቂና አስተማማኝ ለማድረግ የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነ ሲሆን፣ ለዚህም በማኅበረሰቡ፣ በአስተዳደር አካላትና በጸጥታ አካላት መወሰድ የሚገባቸውን ተግባራት በመለየት የሚከተሉትን ትእዛዛት ሰጥቷል፡፡ 1. ከሕዝብ ችግር ለመጠቀም የሚፈልጉ አንዳንድ አካላት፣ ወደ ሀገር ቤት የሚመጣውን የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ምክንያት አድርገው ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ለማድረግ መነሣሣታቸው ተደርሶበታል፡፡ ይህ ደግሞ ድኻውን የኀብረተሰብ ክፍል ስለሚጎዳ በእነዚህ…

    Read More

      የአስተደደሩ ነዋሪዎች በ ሀሰት ፕሮፖጋንዳ መረበሽ እንደሌለበት ተገለፀ።

      የድሬደዋ ከንቲባ ከድር ጆሀርና የአስተዳደሩ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አለሙ መግራ ከቁልቢ ገብርኤል በአል አከባበር ጋር ተያይዞ ያለውን የፀጥታ ጉዳይና በአስተዳደሩ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ለጋዜጠኞች ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር በሰጡት መግለጫ የድሬዳዋ ህብረተሰብ ወደ ከተማችን የቁልቢ ገብሬል የንግስ በአልና የጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድን ሀገራዊ ጥሪን ተከትሎ ወደ ሀገር ቤት የሚገቡ ዲያስፖራዋችን…

      Read More

        ሀገራዊ ጥሪን ተከትሎ ወደ ሀገር ቤት የሚገቡ የዲያስፖራ አባላትን ለመቀበል አንደ ድሬደዋ አስተዳደር ዝግጅት እየተደ ነው።

        የድሬደዋ ዲያስፖራ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አቤል አሸብረ በጉዳዩ ላይ አጠቃለይ መግለጫ ሰተዋል። በአስተዳደሩ ዲያስፖራው በሚኖረው ቆይታ አጠቃላይ እንቅስቃሴ ሊከናወኑ የሚገባቸውን ተግባራት የሚመራ በም/ከንቲባ የሚመራ አብይ ኮሚቴ ተዋቅሮ እየሰራ እንደሚገኝ አቶ አቤል ጠቁመዋል።እስካሁን የተከናወኑ እና በቀጣይ የሚፈፀሙ እቅዶችን በተመለከተ ዳይሬክተሩ በዝርዝር አስቀምጠዋል። በዚህም መሰረት:- ** ወደ አስተዳደራችን የሚመጡ የዲያስፖራ አባላትን መረጃ ማደራጀት ስራ ተከናውኗል…

        Read More

          Magaalaa sochii Amayaa’aa fi Seera qabeessa mijooftu taasisuuf hojjatamaa jiraachuun ibsan.

          Dirree Dhawaa Magaalaa sochii Hawaas-dinagdee Seera qabeessaa fi Ammayaawaa gonfate miidhagduu jiraatotaaf mijooftu taasisuuf xiyyeeffannoo ol’aanaan hojjatamaa jiraachuu Itti Aanaa Hooganaa Waajjira Hoji-geggeessaa Magaalaa Dirree Dhawaa fi Itti gaafatamaan Waajjira Kabajchiinsa Dambii Obbo Faamii Muummee ibsan. Obbo Faamiin hojiiwan geggeefamaa jiran keessaa Magaalaa Seera qabsiisuu fi sirreessuu taachaas addaassan Magaalaa Dirree Dhawaatti hojmaata Seeraan alaa…

          Read More

            “We will work to ensure the effectiveness of the science and technology sector by strengthening coordination” Engineer Mahdi Mohammed

            The Dire Dawa Administration Science and Technology Directorate holds consultations with stakeholders. W/ro Shukuri Abdurahman, Deputy Head of the Office of the Mayor and Cabinet Affairs and Director of the Public Grievance Directorate, conveyed the message at the forum. “We must do our part to ensure the economic growth of our country and the Administration,”…

            Read More

              ህገ ወጥ ንግድን በመከላከል ከተማውን መልካም ገጽታ ለማላበስ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

              በደንብ ማስከበሩ ሂደት ማህበረሰቡ የበኩሉን አስተዋጽኦ እንዲወጣ ጥሪ ቀርቧል፡፡ ድሬዳዋ ከተማ ታሪኳ አንደሚያስረዳን ጽዱና ውብ ነበረች፡፡ ይሁን እንጂ በጊዜ ሂደት በተለያዩ ምክንያቶች ከተማችን ገጽታ በሚፈለገው መጠን ጥራቱን የጠበቀ መሆን አልቻለም፡፡ በአስተዳደሩ የከተማዋን ገጽታ እያበላሹ ካሉ ምክንያቶች አንዱ ህገ ወጥ ንግድ ሲሆን ይህንን ችግር ለመቅረፍ እየተሰራ ባለው ተግባር መልካም ውጤት እየተመዘገበ እንደሚገኝ በድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ስራ…

              Read More

                ‹‹ ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠናከር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ውጤታማነት ለማረጋገጥ እንሰራለን ››፡፡

                ኢንጅነር መሀዲ መሀመድ የድሬደዋ አስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዳይሬክቶሬቱ በቀጣይ ከባለድርቫ አካላት ጋር በቀጣይ የተቀላጠፈ ቅንጅታዊ አሰራር ለመፍጠር ምክክር አካሂዷል የከንቲባ እና የካቢኔ ጉዳዮች ጽ/ቤት ምክትል ሃላፊ እና የህዝብ አቤቱታ ቅሬታ አፈታት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዳይሬክተር ወ/ሮ ሽኩሪ አብዱረማን በምክክር መድረኩ ባስተላለፉት መልእክት ሀገራዊ የትኩረት አቅጣጫ መሰረት በማድረግ ከድህነት ወደ ብልጽግና በሚደረገው ጉዞ የቴክኖሎጂ አቅም…

                Read More

                  በወቅታዊ አስተዳደራዊ ሁኔታ የተሰጠ መግለጫ

                  በድሬዳዋ አስተዳደር ከአዲስ ምዕራፍ ወዲህ የተለያዩ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና የልማት ስራዎች ከሌላው ጊዜ በተሻለ ሁኔታ እየተካሄደ ያለበት ሁኔታ የተፈጠረ ሲሆን ከዚህ ጋር ተያይዞ በአስተዳደሩ 16ኛ የብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በደመቀና ያለ ምንም እንከን የተከናወነ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን ከቅርብ ግዜ ወዲህ በአስተዳደራችን ፀረ-ሠላም ሃይሎች አስተዳደራችንን ለመፈታተን የሞከሩ ቢሆንም የአስተዳደሩ የመንግስት አካላት ለጉዳዩ ትኩረት በመስጠትና ከሚመለከታቸው የባለድርሻ…

                  Read More

                    ለሠላምና ፀጥታ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራ ተገለፀ

                    በድሬዳዋ አስተዳደር ከልማት ጎንለጎን ለሠላምና ፀጥታ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራ ዛሬ በወቅታዊ ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በተካሄደው የምክክር መድረክ ተገለፀ። በምክክር መድረኩ የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ፣ የፓርቲው ምክትል ኃላፊ አቶ ሻኪር አህመድና የፍትህ አመራሮች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ሊኖራቸው በሚገባው ሚና ዙሪያ ውይይት በማድረግ የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል።

                    Read More