ድሬዳዋ ዛሬ አዲስ አስተዳደር ትመሰርታለች፡፡
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ዛሬ በሚያካሂደው የምስረታ ጉባኤው ለቀጣይ 5 ዓመታት ከተማዋን የሚመራ አዲስ አስተዳደር ዛሬ ይመሰርታል፡፡ ጉባኤው የምክር ቤቱን አፈጉባኤዎች የሚመርጥ ሲሆን የከተማዋን ከንቲባም ይሰይማል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ጉባኤው የካቢኔ አባላት ሹመትንም እንደሚያፀድቅ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋ አስታውቀዋል፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ የስራ ዘመን ተመራጭ የምክር ቤት አባላት ትላአንት ከሰአት…


