ነጩ ፖስታ ለነጩ ቤተ-መንግስት መርሀ-ግብር በድሬዳዋ አስተዳደር በይፋ ተጀምሯል ።

    አሸባሪው የህወሀት ቡድን ሀገራችን ኢትዮጲያ ላይ እያደረሰ ያለውን ሰብአዊና ቁሳዊ ውድመት ብሎም የውሸት ፕሮፖጋንዳ የአሜሪካ መንግስትና መላው አለም አቀፍ ማህበረሰብ የሽብርተኛውን ቡድን ሴራ ይረዱት ዘንድ መላውን የአስተዳደሩን ነዋሪዎች በማስተባበር ” የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት ” በሚል መሪ ቃል ስለ አሸባሪው የህወሀት ሴራ ደብዳቤ ላይ በመፈረምና በፖስታ በማድረግ በዛሬው እለት ከፍተኛ የአስተዳደሩ አመራሮች በተገኙበት…

    Read More

      የድሬዳዋ ልጆችና ወዳጆች ማህበር አነስተኛ ገቢ ላላቸው ተማሪዎች ድጋፍ አደረገ ።

      በአሜሪካ ብሎም በተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት በሚኖሩ የድሬዳዋ ልጆችና ወዳጆች አማካኝነት የተመሰረተው የድሬዳዋ ልጆችና ወዳጆች ማህበር በተለይም በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚኖሩ አነስተኛ ገቢ ላላቸው የህብረተሰብ ክፍሎችና ተማሪዎች ድጋፍ እያደረገ ከመሆኑም በዘለለ ከዚህ ቀደም ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በሽታ መመርመሪያ የሚሆን ማሽን በመግዛት ለአስተዳደሩ ድጋፍ ማድረግ ችሏል ። የድሬዳዋ ልጆችና ወዳጆች ማህበር በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚኖሩ አንድ መቶ ለሚሆኑ አነስተኛ…

      Read More

        “የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት” የትዊተር ዘመቻና የማህደር ምስል ዛሬ ይቀየራል::

        ”የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት” የትዊተር ዘመቻና የማህደር ምስል ዛሬ ከቀኑ 7፡00 ሠዓት ከ7 ደቂቃ ላይ የመቀየር መርሃ ግብር እንደሚካሄድ የዘመቻው ብሔራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ አስታወቀ። የማኅበራዊ ትስስር ገጾች ተጠቃሚ ኢትዮጵያዊያን በተጠቀሰው ሠዓት የማህደር ምስላቸውን /ፕሮፋይል ፒክቸር/ የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት በሚል በተዘጋጀው እንዲቀይሩም ጥሪ ቀርቧል። በተጨማሪም የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ…

        Read More

          በቀበሌው 09 አነስተኛ ድልድይ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ።

          ፕሮጀክቶችን መጀመር ብቻ ሳይሆን አጠናቀው ለህዝቡ ማስረከብ እንደሚገባ የቀበሌ 09 አስተዳደር ገለፀ። በቀበሌው 09 አነስተኛ ድልድይ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ። በ2013 በጀት አመት በቀበሌው በአካባቢ ልማት ሊሰሩ ከታቀዱት ፕሮጀክቶች አንዱ የሆነው እና 1.2 ሚሊየን ብር ገደማ በፈጀው ድልድይ የምርቃት ስነ ስርአት ላይ የከንቲባ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ፉአድ ሱጌ፣ የድሬዳዋ ትራንስፖርት ቢሮ ሃለፊ ወ/ሮ ሰአዲያ አዋሌና…

          Read More

            በታሪካዊው ባቡራችን ጉብኝት ” በአለም አቀፍ የቱሪዝም ቀን ” ።

            በ 1902 ዓ.ም ባቡር ከጅቡቲ ተነስቶ ወደ ድሬዳዋ መምጣቱን ተከትሎ በወቅቱ በርካታ የውጪ ሀገር ቱሪስቶች በባቡሩ ለመጓዝ ብሎም ባቡሩን ለመመልከት ወደ ድሬዳዋ ይመጡ ነበር ። ይህም በወቅቱ ለከተማዋ የቱሪዝም እድገት አይነተኛ አስተዋፆ እንደነበረው ይገለፃል ። ለዚህም ነው ድሬዳዋ ሲነሳ ባቡር እንዲሁም ባቡር ሲነሳ የድሬዳዋ ስም በጉልህ የሚነሳው ። የአለም አቀፍ የቱሪዝም ቀን በሀገራችን ለ34 ተኛ…

            Read More

              “Tourism for Inclusive Growth”

              The International Tourism Day will be celebrated in Dire Dawa Administration for three consecutive days starting from September 14, 2021 under the motto “Tourism for Inclusive Growth “. Dire Dawa Administration Culture and Tourism Office Head, Murad Bedewi, said the event, organized by the World Tourism Organization on September 27, is aimed at raising awareness…

              Read More