የአለም አቀፍ የቱሪዝም ቀንን ምክንያት በማድረግ የኪነ-ጥበብ እንዲሁም የእውቅና ፕሮግራም ተካሂዷል ።
ቱሪዝም ለአንድ አገር ኢኮኖሚያዊ እድገት ፣ ለአንድ ሀገር ገፅታ ግንባታ ብሎም ለማህበራዊ መስተጋብሮች ዘርፈ-ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው ይታመናል ። ከዚሁ ጋር ተያይዞም የአለም አቀፍ የቱሪዝም ቀን በሀገራችን ለ34 ተኛ እንዲሁም በአለም አቀፍ ደግሞ ለ42 ተኛ ጊዜ በመከበር ላይ የሚገኝ ሲሆን ይኸውም መርሀ-ግብር በጽዳት ዘመቻ ፣ በችግኝ ተከላ ፣ በብስክሌት ውድድር እንዲሁም በፓናል ውይይት ተከብሯል ። በድሬዳዋ…


