“የኢትዮጵያዊነት ቀን” እየተከበረ ነው::

    ዛሬ ጳጉሜ 1 ቀን 2013 ዓ.ም “የኢትዮጵያዊነት ቀን” በመስቀል አደባባይ በተለያዩ ዝግጅቶች መከበሩን ጀምሯል። ቀኑ “ለኢትዮጵያ ክብር እቆማለሁ፤ እዘምራለሁ” በሚል መርህ ሁሉም ኢትዮጵያዊ፣ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን ከፍ በማድረግ የሚከበር ቀን እንደሚሆን ይጠበቃል። ሰራተኛው በመሰሪያ ቤቱ ፣ ትራፊክ ፖሊስ በመንገዱ፤ አሽከርካሪው መኪናውን በማቆም፤ መላው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በያሉበት ለሁለት ደቂቃ “ለኢትዮጵያ ክብር እቆማለሁ፤ እዘምራለሁ “በሚል የኢትዮጵያን…

    Read More

      የትራንስፖርት ዘርፉ እንዲጠናከርና ውጤት እንዲያስመዘግብ ከተፈለገ ከሚዲያ አካላት እና ሲቪክ ማህበራት ጋር ያለው ቅንጅታዊ አሰራር ሊጠናከር ይገባል ተባለ፡፡

      በድሬደዋ አስተዳደር የሚገኙ የሚዲያ አካላት እና የሲቪክ ማህበራትን ያሳተፈ የውይይት መድረክ በትራንስፖርት ሚኒስቴር እና ፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አዘጋጅነት ተካሂዷል፡፡ መድረኩን በንግግር የከፈቱት የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰአዳ አዋሌ እንደተናገሩት አሁን ላይ በትራፊክ አደጋ ሳቢያ እያለቀ የሚገኘው ማህበረሰባችን አሃዝ በበሽታ እና ተያያዥ ምክንቶች እያለቀ ካለው ህብረተሰባችን ቁጥሩ ከፍ…

      Read More

        12ኛው ዙር #የብስክሌተኞችና #የእግረኞች የአመቱ ማጠናቀቂያ መርሀግብር ድሬደዋ ላይ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከብሯል፡፡

        በስነስረአቱ ማህበረሰቡም ሆነ ባለድርሻ አካላት ለትራፊክ አደጋ መከላከል ስራው ድጋፋቸው እንዲጠናከር ጥሪ ቀርቧል፡፡ በስነ ስረአቱ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት በትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰአዳ አዋሌ እንደተናገሩት ማህበረሰቡ አማራጭ የሞተር አልባ ተሽከርካሪዎችንና የእግር ጉዞ ባህልን እንዲያጎለብት ገንዛቤን በመፍጠር እየደረሰ ያለውን የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ ታስቦ መርሀግብሩ በትራንስፖርት ሚኒስትር እና በትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ…

        Read More

          የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአስተዳደር ቢዝነስ ልማትና የአይሲቲ ጉባኤ እየተካሄደ ነው::

          ሀገር አቀፍ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአስተዳደር ቢዝነስ ልማትና የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ጉባኤ በድሬዳዋ እየተካሄደ ነው። የሣይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው በዚህ ጉባኤ፥ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በዲጂታል መሠረተ ልማት፣ በመረጃ ደህንነትና በቴክኖሎጂ አጠቃቀም ዙሪያ የተሰሩ ስራዎች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል። የሳይንስና ከፍተኛ ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ፥ በዩኒቨርሲቲዎች የሀብት ብክነትን ለማስቀረት የዲጂታል መሠረተ ልማቶች…

          Read More

            የሀዘን መግለጫ የድሬደዋ ባለውለታ የሆኑት መምህር ስለሺ ካሳዬ ወ/ሚካኤል ባደረባቸው ህመም ምክንያት ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።

            መምህር ስለሺ ካሳዬ ከአባታቸው ካሳዬ ወ/ሚካኤል እና ከእናታቸው ወ/ሮ ፈለቀች ደበበ ህዳር 12/1931 ዓ.ም በጉርጉሱም አውራጃ ፈናን ቢራ ከተማ ተወለዱ ። መምህር ስለሺ ባለትዳርና የአራት ወንድ ልጆችና የሁለት ሴት ልጆች አባት ነበሩ ። በ2010 በአገር አቀፍ ደረጃ በተካሄደው በበጎ ሰው ሽልማት በመምህርነት ዘርፍ ተሸላሚ መሆን ችለዋል ። የድሬደዋ አስተደደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሰራተኞች እና አመራር የተሰማንን…

            Read More

              የድሬዳዋ አስተዳደር ለኢ.ፌ.ድ.ሪ መከላከያ ሰራዊት 31 ሚሊዮን ብር የሚሆን የገንዘብና የአይነት ድጋፍ አበረከተ ።

              አሸባሪው የህውሀት ቡድን ሀገርን የማፈራረስና የመበታተን የሽብር ተግባርና ተልእኮ የማምከንና ህግን የማስከበር ሀገራዊ ጥሪን ተከትሎ የኢ.ፌ.ድ.ሪ መከላከያ ሰራዊት እንዲሁም የልዩ ሀይል አባላት ህግን በማስከበሩ ግዳጅ ላይ የሚገኙ ሲሆን ይህንንም ተከትሎ በድሬዳዋ አስተዳደር በከተማም ሆነ በገጠር የሚገኙ መላው የከተማዋ ነዋሪዎችና ባለሀብቶች በጋራ በመሆን በገንዘብ ፣ በጉልበት ፣ ስንቅ በማዘጋጀት ፣ የእርድ ከብት በመለገስ ብሎም የህግ-ማስከበር ግንባር…

              Read More