አራት መቶ ሺህ ብር የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ እና መድሐኒቶች ለመከላከያ የምስራቅ እዝ ደረጃ ሶስት ሆስፒታል ድጋፍ ተበረከተ።
ድጋፉን ያበረከቱት የድሬደዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ እና ሂወት ማሞ የመድሃኒት አከፋፋይ ሲሆኑ፣ የድሬደዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ 250 ሺህ ብር የሚገመት መድሐኒቶችና ሌሎች ቁሳቁሶች እንዲሁም ሂወት ማሞ የመድሃኒት አከፋፋይ 150 ሺህ ብር የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ በጥቅሉ አራት መቶ ሺህ ብር የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ እና መድሐኒቶች ተበርክቷል። በድጋፉ እርክክብ ላይ የድሬደዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር…


