የኢትዮጵያውያን ታላቅ የብርታትና ጥንካሬ መገለጫ የሆነው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መመረቅን አስመልክቶ የፎቶ አውደርዕይ ተካሄደ

የአንድነት አርማ የሆነው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በርካታ ህዝብ የሳተፈበት የፎቶ አውደርዕይ በድሬዳዋ በኢትዮ አልያንስ ፍራንሲስ ማዕከል የፎቶ አውደርዕይ ተካሂዷል። የፎቶ አውደ ርዕዩ በዋናነት የተዘጋጀው የአስተዳደሩ ህዝብ በህዳሴ ግድብ ታሪካዊ ተሳትፎውን እና ድጋፍ ለመዘከር ያለመ መርሃ ግብር መሆኑ ተገልጿል። በፎቶው አውደርዕዩም የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ተገኝተው እንደተናገሩት የኢትዮጲውያን የውል ውጤት…

Read More

አንድነታችንን በማጠናከር የመተባበርና መተጋገዝ ባህላችንን ልናጎለብት ይገባል” ፦የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር

ከንቲባው በዋሂል ክላስተር በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለአቅመ ደካማ ነዋሪዎች ለሁለት መቶ ተማሪዎች የትምህርት መማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍን ዛሬ አስረክበዋል። ድጋፉ የድሬዳዋ አስተዳደር ሴቶች፣ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከስቼንትሮ ኣዩቲፔር ሊ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር አዲስ አመትን በማስመልስት የተደረገ ነው። የድሬዳዋ አስተዳደር የሴቶች፣ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከቼንትሮ አዩቲ ፔር ሊ’ትዮፕያ ግብረሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር አዲስ ዓመትን በማስመልከት በዋሂል ክላስተር…

Read More

Bara Haaraa Mangudoota Biyya teenyaaf waan baay’ee hojjataniif waliin dabarsuun gammachuu addaa kan uumuu jedhan.

‎Hojjatootaa fi Gaggeessonni Biiroo dhimma Komunikeeshinii Bulchiinsa Dirree Dhawaa Jidugala Tursiisa Manguddoota Maqadooniyaa Damee Dirree Dhawaatti Ayyaana Bara Haaraa 2018 sababeefachuun sagantaa Affeerraa laaqanaa fi Mana Hojii Tola Ooltummaan ojaarsisan Abbaaf sagantaa laachuu gaggeessan. ‎ ‎Sagantaa kana irratti Hooganaan Biiroo dhimma Komunikeeshinii Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Biruuk Fallaqaa akka jedhanitti Bara Haaraa Mangudoota Biyya teenyaaf…

Read More

”Ijoollee Koo alaa walitti akkaan qabadhee Bara Haaraa gammachuu addaan akkaan jalqabu nataasiftaniiru.”

‎ ‎Biiroo dhimma Komunikeeshinii Bulchiinsa Dirree Dhawaa Hojii Tola-Ooltummaa ji’oota Gannaan Mana Adde Hamdiyaa Mahammad ijaarsisan yeroo laataniif Adde Hamdiyaan gammachuu addaan guutamanii akka jechuun ibsan Ijoollee Koo alaa walitti akkaan qabadhee Bara Haaraa gammachuu addaan akkaan jalqabu nataasiftan jechuun ibsan. ‎ ‎Sagantaa kana irratti Hooganaan Biiroo dhimma Komunikeeshinii Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Biruuk Fallaqaa…

Read More

Xafiiska Arimaha warfaafinta dawlda ee ismaamulka Diridhaba ayaa sheegay in ay farxad u tahay in sanadka cusub ay la qaataan dadka waayeelka ah ee dalkeena wax badan uga soo shaqeeyay.

Xafiiska Arrimaha warfaafinta dawlda ee ismaamulka Diridhaba, ayaa munaasibadda sanadka cusub qado sharaf kula qayb-galay xarunta waayeelka iyagoo si wada jir ah u ciiday. Madaxa Xafiiska Arrimaha warfaafinta dawlda ee ismaamulka Diridhaba, Mudane Buruk Feleqe, oo ka qayb galay barnaamijka, ayaa salaan ka soo jeediyay waxa uu sheegay in xafiisku uu si joogto ah u…

Read More

የአዲስ ዓመት በዓልን ለሀገራችን በርካታ ውለታ ከዋሉ አረጋዉያን ጋር በጋራ ማሳለፋችን አስደስቶናል ሲሉ የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አመራር እና ሰራተኞች ተናገሩ

የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አመራር እና ሰራተኞች አዲስ ዓመትን አስመልክቶ በሜቄዶንያ አረጋውያን መርጃ ማዕከል በመገኘት ማዕድ አጋርተዋል፤ በዓልንም በጋራ አክብረዋል። በዚህም በመርሃ-ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ብሩክ ፈለቀ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን በማስተላለፍ፤ ቢሮው በየጊዜው ማዕከሉን እንደሚጎበኝ ገልፀው የዛሬ ፕሮግራምም በዋነኝነት በዓሉን በጋራ በፍቅር እና በመተሳሰብ ለማክበር መሆኑንን ተናግረዋል።…

Read More

“አዲሱን ዓመት በደስታ አስጀመራችሁኝ ልጆቼንም ሰበሰባችሁልኝ”

እናት ሀምዲያ መሀመድ የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ገንብቶ ያጠናቀቀውን የአቅመ ደካማ ቤት በዛሬው ዕለት ቁልፉን ለባለቤቱ አስረከበ። ቢሮው የራሳቸው 3 ልጆች በተጨማሪ ደግሞ የሚያሳድጓቸው 2 ልጆች በድምሩ የ5 ልጆች እናት የሆኑትን የእናት ሀምዲያ መሀመድ ቤትን ዘመናዊ እና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ገንብቶ በማጠናቀቅ አስረክቧል። በዚህም በመርሃ-ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር ጳግሜ 2 “የህብር ቀን” በእግር ኳስ ጨዋታ ተከበረ።

በድሬዳዋ አስተዳደር ጳግሜ 2 “የህብር ቀን” በተለያዩ ስፖርታዊ ጨዋታዎችና በእግር ኳስ ጨዋታ ተከብራል። በወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን አስተናጋጅነት ዛሬ ጳጉሜን ሁለትን በማስመልከት ከማለዳ ጀምሮ በርካታ ስፖርታዊ ክንዉኖችን የተካሄዱ ሲሆን ከሰዓት ደግሞ በድሬዳዋ አለም አቀፍ ስታድየም የእግር ኳስ ጨዋታ ተከናውኗል። 70 ደቂቃ በፈጀዉ ጨዋታው ድሬ ጤና ቡድን ከድሬ ሰላም የተገናኙ ሲሆን በድሬ ጤና ቡን 5 ለ 0…

Read More