Bulchinsa Dirree Dhawaatti duulli Talaallii Pooliyoo Marsaa 3ffaa jalqabe

Duula talaallii pooliyoo marsaa 3ffaa walitti hidhameen daa’imman umuriin isaanii waggaa 5 gadi ta’e kuma 97 ol ta’an baadiyyaa fi magaalaa bulchiinsa kanaa keessatti talaallii ni kennama. Duulli talaallii pooliyoo marsaa 3ffaa har’a sirnaan eegalame Kabajamoo Kantiibaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa obbo Kadiir Juhaar ifatti eegalameera. Duula talaallii pooliyoo marsaa 3ffaa kana irrattis Bakka Bu’aan Dhaabbata…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የብልፅግና ህብረት የ1ኛ ሩብ አመት የዝግጅት ምዕራፍ ስራዋች ማጠቃለያ መድረክ አካሄደ

አባላቱ በተዘጋጀው የ2018 የአንደኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም በዝርዝር ቀርቦ የተወያዩ ሲሆን ከቤቱ ለተነሱ ሀሳብ አስተያየት እና ጥያቄዋች ሰፉ ያለ ማብራሪያ የቢሮው ኃላፊ አቶ ብሩክ ፈለቀ ምላሽ ሰጥተውባቸዋል፡፡ በኮንፍረንሱ የተጓደሉ የአደረጃጀት ዘርፍ ምርጫ የተከናወነ ሲሆን የ2018 ዓ.ም ሁሉም የፖርቲ አባላት በሚሰራው ስራ ግንባር ቀደም ሆኖ በመስራት ኃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ከመድረክ ተነስቷል ።

Read More

ሀብቶቻችንን ወደ ትክክለኛ የቅድሚያ ትኩረት ካዋልን ማኅበረሰቡን ማሻገር እንደምንችል ማመን ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ረቡዕ በሀላባ እና ከምባታ ዞኖች የነበረንን የሞዴል የገጠር መንደሮች ርክክብ ሥነሥርዓት በመቀጠል ዛሬ ደግሞ በሀዲያ እና ስልጤ ዞኖች የተገነቡትን አስረክበናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው አስፍረዋል። እነኚህ ባለሶስት መኝታ ቤት መኖሪያዎች፤ ለማብሰል የሚያገለግል የባዮጋዝ መሣሪያ፣ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ፣ የዶሮ ማርቢያ፣ የተለየ የእንስሳት በረት የተሟላላቸው ሲሆን፤ በተመጣጣኝ አነስተኛ ወጪ ከአካባቢ በሚገኙ ግብዓቶች…

Read More

“ኢትዮጵያ እንደ ጃፓን ወይም እንደ ቻይና እንዴት ልትለማ ትችላለች?” የሚለውን ጥያቄ በመቀየር፤ ኢትዮጵያ የበለጸገ ማኅበረሰብ ለመገንባት ምን ዓይነት ሀገር በቀል ፖሊሲዎችን መጠቀም ትችላለች? ከውጭስ የትኞቹን ልትቀምር ትችላለች? ማንኛውም ፖሊሲ መለካት ያለበት በሠራበት ሀገር ካመጣው ለውጥ አንጻር ብቻ ሳይሆን ከኢትዮጵያ ሁኔታ አንጻርም መሆን አለበት። (የመደመር መንግሥት – ገጽ 48)

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር የተቀናጀ 3ኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በይፋ ተጀመረ

በተቀናጀ 3ኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በአስተዳደሩ በገጠር እና በከተማ ከ97 ሺ በላይ እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ያሉ ሕጻናት ይከተባሉ፡፡ በአስተዳደሩ በዛሬው እለት በይፋ የተጀመረው 3ኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጅሀር ተገኝተው በይፋ አስጀምረዋል። በ3ኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ላይም የዓለም የጤና ድርጅት(WHO) ተወካይ ዶ/ር ሳራ ማሉሞ፣የUNICEF polio ብድን…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በከምባታ እና በሀላባ ዞኖች 200 ተጨማሪ ሞዴል የገጠር ቤቶች እንዲገነቡ ተልዕኮ ሰጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለከምባታ እና ለሀላባ ዞኖች ነዋሪዎች እና አመራሮች እንዲሁም በጎ ልብ ላላቸው በሙሉ የመንግሥት ድጋፍ ሳይታከልበት በዞኖቹ አቅም እና በህዝብ ትብብር በሁለቱ ዞኖች በድምሩ 200 ተጨማሪ ሞዴል የገጠር ቤቶች እንዲገነቡ ተልዕኮ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሀላባ እና በከምባታ ዞኖች የተገነቡ ሞዴል መንደሮችን ባስረከቡበት ወቅት፥ አርሶ አደሮችን፣ የከተማ ነዋሪዎችን እንዲሁም…

Read More

ተቋማዊ አቅም ለማጠናከር በተሰራው ሥራ አበረታች ውጤት ተመዝግቧል የብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት

የብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን ተቋማዊ አቅም ለማጠናከር በተሰራው ሥራ ውጤት ማስመዝገቡን የብልጽግና የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢሊያስ አሊዪ ገለጽ። የብልጽግና የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛው ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን እና በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የኮሚሽኑ መዋቅር፣ አስተዋጽኦ ላደረጉ ባለድርሻ አካላትና ግለሰቦች የእውቅና እና የምስጋና መርሐ…

Read More

ሀገራችንን ከተረጂነት ለማላቀቅ መንግስት በወሰደው ቁርጠኛ አቋም መሰረት በግብርናው ዘርፍ በርካታ አበረታች ለውጦች እየተመዘገቡ መሆኑ ተገለፀ

በግብርና ውሃ ማዕድን እና ኢነርጂ ቢሮ 5ኛው ምዕራፍ የገጠር ምርታማ ሴፍቲኔት ፕሮግራም የ2017 በጀት ዓመት የቤተሰብ ኑሮ ማሻሻያ ንዑስ ፕሮግራም የግራንት ትራንስፈር ተጠቃሚዎች በመረጡት ገቢ ማስገኛ አማራጭ ስራ መስክ ስምሪት ትግበራን አስመልክቶ ለወረዳና ቀበሌ አመራሮች እንዲሁም ባለሙያዎች ስልጠና ተሰጠ። በግንዛቤ ማስጨበጫው የክብር እንግዳ የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ ሻኪር አህመድ እንዳሉት ባለፉት…

Read More