የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የከተማ ልማት ኮንስትራክሽንና ማዘጋጃ ቤታዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በዛሬው እለት በጋራ መኖሪያ ቤቶች ላይ የመስክ ምልከታውን አካሄደ።
ቋሚ ኮሚቴው በዛሬው እለት በአስተዳደሩ ስር ያሉ ሶስት የተለያዩ ቦታዎች ላይ ተገንብተው ለነዋሪው አገልግሎት እየሰጡ ያሉ የጋራ መኖሪያ ቤት ኮንዶሚኒየም ላይ የመስክ ምልከታውን ያደረገ ሲሆን በጋራ መኖሪያ ቤቶቹ ላይ ያሉትን ማህበራቶች የስራ እንቅስቃሴያቸውን ተመልክተዋል። የዛሬ የመስክ ምልከታቸውን አስመልክተው አስተያየታቸውን የሰጡት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የከተማ ልማት ኮንስትራክሽን እና ማዘጋጃ ቤታዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተከበሩ…


