በዘንድሮው የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ 5 ሺህ 500 ሄክታር መሬት ላይ የተለያዩ የአፈር እና ውሀ ጥበቃ ስራዎች እንደሚሰራ ተገለፀ::
” የተቀናጀ የበጋ ወራት የተፋሰስ ልማት ለግብርና ሽግግር ስኬት ” በሚል መሪ ሀሳብ የ 2018 ዓ.ም የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ማስጀመሪያ መርሀ-ግብር በዛሬው እለት በአሰሊሶ ክላስተር ገንደሪጌ ገጠር ቀበሌ ተካሂዷል ። መርሀ -ግብሩ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር ባለፍት አመታት በተሰሩ የአፈር እና ውሀ ጥበቃ ስራዎች የተገኙ ውጤቶችን አጠናክሮ ለማስቀጠል በአስተዳደራችን በሁሉም የገጠር ቀበሌዎች…


