ዓድዋ ተረት እንዳይመስልብን!

የዛሬ 128 ዓመት ዕለተ እሑድ በዓድዋ ተራሮች አናት የወጣች ፀሓይ ለዓለም ብርሃን ኾናለች፡፡ እነሆ ፀዳሏ እያበራ ከትውልድ ትውልድ በላቀ ድምቀት እየተዘከረም ይኖራል፡፡ ከብዙ ጥረትና ጥምረት በኋላ ኢትዮጵያውያን ያሳኩት የዓድዋ ድል የዓለምን የፖለቲካና ታሪክ ፈር የቀየረ ነው፡፡ ወቅቱ አውሮፓውያን ቅኝ ገዥዎች አፍሪካውያንን በባርነት ተናጋሪ እቃ አድርገዉ ከመገበያየትና ጉልበታቸዉን ወደ አውሮፓ ወስዶ ከመበዝበዝ ቀያቸዉን ተቆጣጥሮ የጥቍሮችን የተፈጥሮ…

Read More

በኢፌዴሪበኢፌዴሪ አየር ሀይል የምስራቅ አየር ሀይል 128ኛው የአድዋ ድል በዓል በፓናል ውይይት አከበሩ።

የኢፌዴሪ አየር ሀይል የምስራቅ አየር ሀይል ምድብ 128ኛውን የአድዋ ድል በዓል “አድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል” በሚል መሪ ሃሳብ አመራሮች፣ አሰልጣኞችና ሰልጣኞች በተገኙበት በደማቅ ስነ ስርዓት በፓናል ውይይት ተከብሯል። በዓሉ ሃገራዊ አንድነትን በፅኑ መሰረት ከሚገነቡ እሴቶች አንዱ ሆኖ እንዲቀጥልና ሰራዊቱ ይህን እሴት አስቀጥሎ ለማስኬድ በሚያስችል መልኩ የአድዋ የድል በዓል እየተከበረ መሆኑ ነው ከመድረኩ የተገለጸው። በውይይቱም በአድዋ…

Read More

በአነስተኛ የአምራች ዘርፎች የተሰማሩ አንቀሳቃሾችን መደገፍ ውጤታማ እንዲሆኑ እንደሚያግዝ ተገለጸፀ።

በአስተዳደሩ በአነስተኛኛ መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ የሳሙና ምርት ላይ ለተሰማሩ አንቀሳቃሾችን የምርትናምርታማነትን አቅም ለመጨመር የሚያስችል ስልጠና እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በትላልቅ ደረጃ የሚጠቀሱ ግዙፍ የማኒፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎችን ላማስፋፋት በቅድሚያ ለአነስተኛና መካከለኛ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ በቂ ትኩረት በመስጠ እንደሚገባ ቻይናና ህንድን ጨምሮ በአለም ላይ ከፍተኛ የኢኮኖሚ እድገት ያላቸውን አገራት ተሞክሮ ያሳየናል፡፡ እነዚ አገራት ለአነስተኛና መካከለኛ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ለከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች ጭምር ለምርት የሚያስፈልጉ…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከዲር ጁሐር የድሬዳዋ ስታዲየም በአዲስ መልክ ተገንብቶ የፊፋ ደረጃን በማሟላቱ ሂደት የበኩላቸውን ድርሻ ላደረጉትና ለተረባረቡት ሁሉ እንዲህ በማለት በማህበራዊ ሚዲያ የትስስር ገፃቸው ምስጋናቸውን አቅርቧል …

አንጋፋውን የድሬዳዋ ስታዲየም፥ የፊፋን ደረጃ ያሟላ የሰው ሰራሽ ሣር ሜዳ ባለቤት በማድረግ ሂደት ውስጥ፥ አስተዋፅኦ የነበራችሁ ግለሰብ እና ተቋማት በሙሉ ክብር ይገባችኋል። ከሁሉም በላይ ግን… ይህ ስኬት እውን እንዲሆን የተሰጠውን ትልቅ ሀላፊነት በብቃት ለተወጣው፥ ለምወደው ወንድሜ ፉአድ ኢብራሂም ያለኝ ልባዊ ምስጋና ከቃላት በላይ ስለሆነ፥ የአስተዳደራችን ነዋሪዎች እንድትመርቁት በክብር እጠይቃለሁ። አለም አቀፉ ስታዲየማችንን ለድሬዎች ሀብት፥ ለኢትዮጵያውያን…

Read More

ኢትዮጵያና ኬንያ በቀጣናው ሰላምና ደህንነትን ማረጋገጥ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያ እና ኬንያ በምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ሰላምና ደህንነትን ማረጋገጥና የኢኮኖሚ ትብብርን ማጠናከር በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መምከራቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኬንያ ጉብኝትን አስመልክቶ ሚኒስትሩ በሰጡት ማብራሪያ÷ “ኢትዮጵያና ኬንያ ረጅም ጊዜ የቆየ የትብብር፣ የአጋርነት እና የወንድማማችነት ህብረት አላቸው” ብለዋል፡፡ ቀደምት መሪዎች በሰሩት ስራ በሀገራቱ መካከል ግጭቶች እንደሌሉ በመግለጽ፤…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ በኬንያ ሱስዋ ናሮክ ወረዳ የሚገኘውን እና ከኢትዮጵያ በኩል ከወላይታ ሶዶ የ500 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ ኃይል መለወጫ ጣቢያ መስመር ማብቂያ የሆነውን የኬትራኮ ኮንቨርተር ስቴሽንን ጎብኝተዋል።” – ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት

Read More

ከ22.2 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ያለው “አለ ቀሎ የንግድና ኢንቨስትመንት ኃላፊነቱ የተወሰ አክስዮን ማህበር በድሬዳዋ ተመሰረተ

በንግድና ኢንቨስትመንት ስራዎች ውስጥ በመሳተፍ በአገር ዕድገት ላይ የድርሻውን ለማበርከት አላማ ያለው የአለ ቀሎ የንግድና የኢንቨስትመንት አክስዮን ማህበር ዛሬ በድሬዳዋ በቢካፒታል ሆቴል ተመሠረተ ። የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ የተከበሩ ከድር ጁሃር በምስረታው ስነ-ስርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር መንግስት ሁሉም ሰው በማህበር ተደራጅተው በአገር ሁለንተናዊ ዕድገት ላይ የድርሻቸውን ለማበርከት የሚያደርጉት ጥረት እንድምያበረታታ ገልፀው አላ ቀሎ ማህበረ ከዚህ በፊት…

Read More

128ኛው የዓድዋ ድል በዓል የሰራዊታችንን ድሎችና አኩሪ ገጽታ በሚያጎላ መልኩ ይከበራል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

128ኛው የዓድዋ ድል በዓል የሰራዊታችንን ድሎችና አኩሪ ገጽታ በሚያጎላ መልኩ ይከበራል ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም 128ኛው የዓድዋ ድል በዓል አከባበርን በተመለከተ እንደተናገሩት ፥ አምና 127ኛውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አከባበርን የሀገር መከላከያ ሰራዊት እንዲያስተባብር ተደርጎ ከፍተኛ በሆነ ሀገራዊ ንቅናቄ በድምቀት…

Read More