#ዜና | ታላቁ የረመዳን ፆምን በማስመልከት 100 ለሚሆኑ አነስተኛ ገቢ ላላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የምግብ ፍጆታ ድጋፍ ተደረገ ።
በክብር ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ ስም በተሰየመው የገንደ ገበታ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ ተጨማሪ የመማሪያ ክፍሎችን በማስገንባት ላይ ያለው የኤንዲ ኢንቨስትመንት ግሩፕ(ND Investment Group) ባለቤት እና ስራ አስኪያጅ የሆነ ኢንጂነር ነገራ ድጉማ ከሀጂ መሀመድ ኡመር ጋር በጋራ በመሆን መጪውን የረመዳን ፆምን በማስመልከት አንድ መቶ ለሚሆኑ አነስተኛ ገቢ ላላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የምግብ ፍጆታዎችን በዛሬው…


