የዓብይ ፆምን ለሚፆሙ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች የታሸጉ ውሀዎች እና ጣፋጭ ምግቦችን የመስጠት መርሀ-ግብር በዛሬው እለት ተካሄደ ።

በድሬዳዋ የወረዳ 03 አስተዳደር እና የእስልምና እምነት ተከታዮች የድሬዳዋ ርዕሰ አድባራት ወገዳማ ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ቤተ-ክርስቲያን የዓብይ ፆምን ምክንያት በማድረግ ለእምነቱ ተከታዮች በዛሬው እለት የታሸጉ ውሀዎችን እና ጣፋጭ ምግቦችን ሰተዋል ። በዛሬው እለት በድሬዳዋ ርዕሰ አድባራት ወገዳማ ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ቤተ-ክርስቲያን የዓብይ ፆምን ፆመው ለወጡ የእምነቱ ተከታዮች የተደረገው የታሸጉ ውሀዎች እና…

Read More

በአደረጃጀት እና ፖለቲካ ዘርፍ በግማሽ ዓመቱ ከተያዙ እቅዶች አተገባበር አንፃር አበራታች ውጤቶች መመዝገባቸው ተገለፀ

የብልፅግና ፓርቲ በ2016 በጀት ዓመት አጠቃላይ እቅድ አውጥቶ ስራዎችን እያከናወነ ሲሆን ፖርቲው በዛሬው ዕለት የመጀመሪያ 6 ወራት አፈፃፀሙን በማዕከል ደረጃ ከአስተዳደሩ አመራሮች ጋር በመሆን የፓርቲውን አደረጃጀትና የፖለቲካ ዘርፍ ስራዎች ገምግሟል። በመድረኩ በአደረጃጀት እና ፖለቲካ ዘርፍ በግማሽ ዓመቱ ከተያዙ እቅዶች አተገባበር አንፃር አበራታች ውጤቶች መመዝገባቸውም በመድረኩ ተገልጿል። በዚህም የተቀመጠውን አቅጣጫ ተከትሎ ባለፈው የስድስት ወር የቀረቡ ሪፖርቶችን…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ የተከበሩ ከድር ጁሀር በህብር የመኖርን ባህል በአስተዳደግ አውርሳ የሰብእናችን መገለጫ ቅጽል ፍቅር የሆነበትን የድሬዳዋ እሴት አስቀጥለን ለትውልድ ለማሻገር ፤ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገራት የሚኖሩ የድሬዳዋ ልጆችና ወዳጆች የጀመሩት የበጎ አድራጎት ስራ ተጠናክሮ መቀጠል ይገባዋል አሉ

በድሬዳዋ ከተማ ለሚኖሩ አቅመ ደካማ ሁለት መቶ ሀምሳ አባወራዎችና እማወራዎች ለፆም ወቅት የሚያግዝ የምግብ አስቤዛ ድጋፍ ሼድ ኦፍ አኪራ በሚል የተሰባሰቡ የድሬዳዋ ልጆች አበርክተዋል ፡፡ በክርስትናና በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት የሚጠበቁት የአብይ የረመዳን አጽዋማት የቅበላ ቀናት ላይ ለሁለት መቶ ሃምሳ አቅመ ደካማ አባወራዎችና እማ ወራዎች ፤ለጾም ወቅት የሚያግዝ የምግብ አስቤዛ ሼድ ኦፍ አኪራ…

Read More

በብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የግማሽ ምርጫ ዘመን ማጠቃለያ ኮንፍረንስ አካሄደ ።

ቃልን በተግባር ለኢትዮጲያ ብልፅግና በሚል መሪ ቃል በብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የግማሽ ምርጫ ዘመን አፈፃፀም ለመገምገም እና ለቀሪ የምርጫ ዘመን ቀጣይ አቅጣጫዎችን ለማስቀመጥ ይቻል ዘንድ የማጠቃለያ ኮንፍረንስ በዛሬው እለት ተካሂዷል ። በዚሁ መርሀ-ግብር ላይም በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር የለውጥ አመራሩ የሚስተዋሉ ተግዳሮቶችን ከምዕላተ-ህዝቡ ጋር በጋራ በመለየት በአመራሩና…

Read More

ቃልን በተግባር ለኢትዮጲያ ብልፅግና በሚል መሪ ቃል በብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የግማሽ ምርጫ ዘመን አፈፃፀም ለመገምገም እና ለቀሪ የምርጫ ዘመን ቀጣይ አቅጣጫዎችን በጋራ ለማስቀመጥ ይቻል ዘንድ በአሁን ሰአት ኮንፍረንስ እየተካሄደ ይገኛል።

የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮም በኮንፍረንሱ ላይ ያሉትን መረጃዎች ወደ እናንተ የሚያደርስም ይሆናል ።

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር ላለፉት 18 ቀናት ሲካሄድ የነበረው የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት እና የአካባበቢ ጥበቃ ሥራ በዛሬው እለት ተጠናቋል

ከስድስት ሺ ሄክታር በላይ መሬት በተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ ሽፋን ያገኘ ሲሆን ከሀምሳ አምስት ሺ በላይ ሰዎች ተሳትፈውበታል በተባለው ስራ ላይ አርባ ሺ ሜትር ኪዪቢክ አፈር ከመሸርሸር ማዳን ተችሏል ተብሏል። በመዝጊያ መርሀ ግብሩ ላይ በዋሂል ክላስተር በለገኦዳ ጉኑን ፈታ ገጠረ ቀበሌ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት በብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ሀላፊ ኢብራሂም ዩሱፍ አካባቢው ዝናብ አጠር…

Read More

“የተቀናጀ ተፋሰስ ለዘላቂ አረንጓዴ ልማት” በሚል መሪ ቃል ለ18ቀናት ያህል የተከናወነው የተፋሰስ ልማት በቢያዋሌ ክላስተር አዋሌ ቀበሌ የማጠቃልያ መርሀ ግብሩ ተካሂዷል።

በቢያአዋሌ ክላስተር አዋሌ ቀበሌ የዘንድሮ የተፋሰስ ልማት ከመቼውም ጊዜ በላይ አመርቂ ውጤት የተመዘገበበት ሲሆን ስምንት አዳዲስ የውሀ ጉድጓዶች በተባበረና በተቀናጀ ሁሉን አቀፍ ማህበረሠባዊ ስራ ለማግኘት ተችሏል። የቢያአዋሌ ክላስተር አዋሌ ቀበሌ በተፋሰሱ ልማት ንቅናቄ ላስመዘገበው አስደናቂ ውጤትም የቀበሌው ሊቀመንበር አቶ አብዱለዚዝ መሀመድ የዕውቅና ሠርተፊኬትና ዋንጫ ከድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ከሪማ አሊ እጅ…

Read More

ልማታዊ ፋክክር ውስጥ በመግባትና ከፍተኛ የህብረተሰብ ንቅናቄን በመፍጠር በልማት ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ማህበረሰቦች የማይጠፉ

አሻራቸውን በአረንጓዴ ቀለም ፅፈዋል ሲሉ የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፈቲህያ አደን ገለፁ። በድሬዳዋ አስተዳደር የተቀናጀ ተፋሰስ ለዘላቂ ልማት በሚል መሪ ቃል በተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ለወጡ ቀበሌዎች የውሃ መሳቢያ ሞተርና የግብርና መሣሪያዎችን ተሸልመዋል። በመድረኩ ዶ/ር ቢፍቱ መሃመድ በኢፌድሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የድሬደዋ አስተዳደር ተወካይ ተገኝተዋል። የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት…

Read More

ድሬ ማይክሮ ፋይናንስ ከባለሀበቶች፣ከፋይናስ ተቋማት እና ከባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱ፡፡

ድሬ ማይክሮ ፋይናስ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በአስተዳደሩ በከተማ እና በገጠር ለሚኖሩ የስራ ተነሳሽነት ያላቸውን ለሴቶች ለነጋዴዎች እና ለወጣቶች በብድር እና ቁጠባ የፋይናንስ አገልግሎቶችን በመስጠት ዜጎች ራሳቸውን ቤተሰባቸውን እና አካባቢን መለወጥ ወደሚቻልበት ደረጃ በማሻገር የሀገሪቱን ልማት በማፋጠን ላይ ይገኛሉ፡፡ ይህንኑ የፋይናንስ አገልግሎት አሰራርን ለማሳደግ እና ለማዘመንም ድሬ ማይክሮ ፋይናንስ ከባለሀበቶች፣ከፋይናስ ተቋማት እና ከባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ…

Read More