እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል-ፊጥር ረመዳን በዓል፥ በሰላም እና በጤና አደረሰን/አደረሳችሁ።

ያሳለፍነው የረመዳን ጾም ወር ፥ ዋነኛ ሥርዓቶች ከሆኑት የፀሎት እና የስግደት መንፈሳዊ ተግባራት በተጨማሪ ፥ በብዙ የበረከት ሥራዎች የታጀበ ወር ነበር። ዘንድሮ የረመዳን ወር እና የክርስትና ዕምነት ተከታዮች ዐቢይ ጾም በተመሳሳይ ቀን በመጀመራቸው ፥ ከጥንትም ‘በትንሿ ኢትዮጵያ’ #ድሬዳዋ ህብረተሰብ ውስጥ የኖረው የፍቅር እና አብሮነት ውብ እሴት፥ በይበልጥ ደምቆ መታየቱ የማይካድ ሀቅ ነው። የነገዋ የኢድ ዕለት፥ በረመዳን የጾም…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር የፌደራል ድጋፍ ሰጪ ልዑካን ቡድን በሰጡት ግብረ መልስ እና በቀጣይ የትኩረት መስኮች ላይ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሩ ውይይት አካሄደዋል።

ውይይቱ በዋናነት የፌዴራል ድጋፍ ሰጪ ልዑክ ቡድን በበጀት አመቱ በሁለት ዙር በዝግጅት ምዕራፍ እና በተግባር ምእራፎች የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተሰሩ የልማት ስራዎችን በሪፖርት እና በመስክ ጉብኝት የቀረቡትን ተመልክቶ ግብረ መልስ መስጠቱን ተከትሎ በተገኙት ግኝት ላይ ትኩረት ያደረገ መሆኑ ነው የተገለጸው። በውይይቱም የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር በሀገር አቀፍ ደረጃ የተቀረጹ የልማት ፕሮግራሞችን ተግባራዊነትን ለማረጋገጥ…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን እና የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ለዝቅተኛ ደሞዝ ተከፋይ ሰራተኞቻቸው የማእድ ማጋራትና ለእስልምና እምነት ተከታይ ሰራተኞቻቸው የአፍጢር መርሐ ግብር አከናውነዋል

የድሬዳዋ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሙሉካ መሀመድለእስልምና እምነት ተከታይ ሰራተኞቻችን የአፍጢር ፣ ለክርስትና እምነት ተከታይ የአጥቢያችን ምእመናን ከቤተክርስቲያን አስቀድሰው ሲወጡ የውሃና ጣፋጭ ምግቦችን ለማጋራት ስንነሳ በቅድሚያ ወደ ውስጣችን እንመልከት ብለን በሁለቱም ተቋማት ውስጥ ለሚሰሩ ዝቅተኛ ደሞዝ ተከፋዮችም አብሮነታችንን ለመግለጽ ያደረግነው የመአድ ማጋራት ነው ብለዋል ። በአፍጢር መርሐ ግብሩ ወቅትም ለዝግጅቶቹ መስመር እና መሳካት…

Read More

የዲጅታል ብልፅግናን ለማረጋገጥ የአመራር የምዘና ስርዓትን በማዘመን ስራን በውጤት ለመለካት በድሬዳዋ አስተዳደር የተከናወነው ተግባር አበረታች እንደሆነ ተገለፀ ።

በድሬዳዋ አስተዳደር የተከናወኑ የዲጅታል ብልፅግናን ለማረጋገጥ የአመራር የምዘና ስርዓትን ለማዘመን የተሰሩ ስራዎችን ልምድ በመውሰድ እና በመቀመር በሀገር አቀፍ ደረጃ ለፌደራል ተቋማት፣ለሁሉም ክልሎች ና የከተማ አስተዳደሮች ተግባራዊ ለማድረግ ያስችል ዘንድ ከፌደራል ብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የICT ዲፓርትመንት ኃላፊ አቶ ጌትነት ሙላትና በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስተር መስሪያ ቤት የብሄራዊ ኔትዎርክ ማሳለጫ ፕሮጀክት መሪ አቶ ዳንኤል አድነው ወደ አስተዳደሩ…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ እንዲሁም የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን በጋራ በመሆን በቅድስት ማርያም ካቴድራል ቤተ-ክርስቲያን በመገኘት የዓብይ ፆምን ፆመው በስርዓተ ቅዳሴ ለተሳተፉ የእምነቱ ተከታዮች የታሸጉ ውሀዎች እና ጣፋጭ ምግቦችን የመስጠት መርሀ-ግብር በዛሬው እለት አካሄዱ

በመርሀ ግብሩ ሲያስተባብሩ ያነጋገርናቸው የእስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞች በአብሮነትና በመተሳሰብ የፆም ወቅቱን እያመሰገንን ነው በማለት የተናገሩ ሲሆን፤ የዛሬው ዝግጅት ዋነኛ አላማም በድሬደዋ ሁሉም ሀይማኖት በመከባበርና በመተሳሰብ እንደሚኖር ለማሳየት መሆኑን ጠቁመዋል። አብሮነትና ፍቅር በተግባር በሚገለፅባት ድሬዳዋ ዛሬም ብዙዎች በተምሳሌትነት ሊወስዱት የሚገባ ስራ እየተሰራ እንደሚገኝም ጠቁመዋል። በቀጣይም እንደዚህ አይነት የመቻቻልና የአብሮነት እሴትን የሚያጠናክሩ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ…

Read More

የአብይ ፆምና_የታላቁን_የረመዳን አጿማትን ምክንያት በማድረግ ህይወታቸዉ ያለፈ ሰራተኛችን እና እረጅም አመታትን በተቋሙ ያላገለገሉ ባለዉለታዎች ያሰበ ቤተሰባዊ ጥየቃና ድጋፍ ተደረገ ።

ይሄዉ የድ/ዳ ፍትህ ፀጥና ህግ ጉዳዮች ቢሮ እንደ ተቋም የጀመረዉ ቤተሰባዊ ጥየቃ ድጋፍና አብሮነት በአጿማቱ የፍቺ በዓላት ወቅትና በመደበኛ ግዜያት የሚቀጥል ስለ መሆኑም ተገልፆል። የታላቁ ረመዳንና የአብይ ፆምን ምክንያት በማድረግ የድሬደዋ ፍትህ ፀጥታና ህግ ጉዳዮች ቢሮ በተቋሙ በአመራርነትና በባለሞያነት ሲያገለግሉ የቆዩና በተለያዩ ምክንያቶች ህይወታቸዉ ያለፈ እንዲሁም እረጅም ግዜያትን ያገለገሉ ቀደምት የተቋሙ ባለዉለታወዎችን በመማሰብ በመጀመሪያ ዙር…

Read More

የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ከጀመርንበት ጀምሮ ወሳኝ ርምጃዎች ተራምደናል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዟችንን ከጀመርንበት ጊዜ ጀምሮ እንደ ሀገር ወሳኝ ርምጃዎችን ተራምደናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ የፌደራል እና የክልሎች ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 የመካከለኛ ዘመን ግምገማ ተካሂዷል፡፡ በዚሁ ወቅትም ለዕቅዱ መነሻ የሆኑ ሀገራዊ ተግዳሮቶችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ያብራሩ ሲሆን÷ የኢትዮጵያ ዲጂታል ጉዞ የተገለጠበትን መንገድም በአጽንኦት…

Read More

300 ሚሊዮን ዶላር ካፒታል ያለው የቻይና ኩባንያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች የማምረት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ

300 ሚሊዮን ዶላር የኢንቨስትመንት ካፒታል ያለው ዌንዡ ኒክሲን ትሬዲንግ ኩባንያ፤ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ወረቀት የማምረት ፍላጎት እንዳለው ገልጿል። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ የኩባንያውን አመራሮች በፅሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። የኩባንያው አመራሮች ስለ ኢንቨስትመንት ዕቅዳቸው ዝርዝር መረጃዎችን ማቅረባቸው ተጠቅሷል። የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ፤ በኮርፖሬሽኑ የሚገኙ የኢንቨስትመንት ማዕከሎችን፤ማበረታቻዎችን እንዲሁም የመሰረተ ልማትና የአገልግሎት አሰጣጥን…

Read More

የረመዳን ፆም ወርን ምክንያት በማድረግ የኢፍጣር መርሀ-ግብር በዛሬው እለት ተካሄደ ።

1445 ኛው የረመዳን ፆም ወርን ምክንያት በማድረግ በዛሬው እለት ከሁለት ሺህ በላይ የእስልምና እምነት ተከታዮችን አሳታፊ ያደረገ ታላቅ የአፍጢር መርሀ-ግብር በዛሬው እለት በለገሀር አደባባይ ላይ ተካሂዷል ። በዚሁም መርሀ-ግብር ላይም በመገኘት ንግግር ያደረገቱ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር የ 2016 ዓ.ም የአብይ ጾም እንዲሁም 1445 ኛው የረመዳን ፆም በእኩል ቀን መጀመሩን ተናግረው በዛሬው…

Read More