ጤንነቱ የተጠበቀ ማህበረሰብ ለመፍጠር የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያለውን ጠቀሜታ በማህበረሰቡ ዘንድ ማሳደግ እንደሚገባ የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ፍራኦል ቡልቻ ገለጹ፡፡

የአንድ ሰዓት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለሚሊየኖች በሚል መሪ ቃል በድሬዳዋ ከተማ አቀፍ የማህበረሰብ ስፖርት ንቅናቄ ተካሒዷል፡፡ የአንድ ሰዓት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለሚሊየኖች በሚል መሪ ቃል በድሬዳዋ ከተማ አቀፍ የማህበረሰብ ስፖርት በሀገራቀፍ ደረጃ በሶስት ዙሮች ከአስር ሚሊየን ፣ እንደ ድሬዳዋ አስተዳደር ደግሞ ከመቶ ሺህ ህዝብ በላይ መማሳተፍ መቻሉን ነው የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችን ጨምሮ 20 ሚሊየን ወጣቶችን በስልጠና ተደራሽ ለማድረግ ያለመ ስምምነት ተፈረመ

በቀጣዮቹ ስምንት ዓመታት 20 ሚሊየን ወጣቶችን ለማሰልጠን እና 10 ሺህ ወጣቶችን በአሰልጣኞች ስልጠና ተደራሽ ለማድረግ ያለመ የለውጥ ትውልድ የተሰኘ ስምምነት ተፈርሟል፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው በሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ብሬክ ስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ድርጅት መካከል ነው፡፡ ተከታታይነት ያላቸው የስብዕና ልማት፣ የአስተሳሰብ ለውጥ የልቦና ውቅርን የሚያስተካክሉ ስልጠናዎች መስጠትን ያለመ ነው። ስልጠናውም በቀጣዮቹ ስምንት ዓመታት በሁሉም ክልሎችና በሁለቱ…

Read More

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከክልሎችና ከተማ አስተዳደር ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተለያዩ ክልሎችና ከተማ አስተዳደር ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ፥ ዛሬ ሰፊ መጠነ ርዕይ ባላቸው ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከሶማሌ፣ አፋር፣ ሀረሪ፣ ጋምቤላና ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልሎች እንዲሁም ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር መምከራቸውን ገልጸዋል፡፡ ‘’ውይይታችን በልማት፣ ሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ያጠነጠነ ነበር’’ ሲሉም ጠቅሰዋል፡፡

Read More

በኢትዮጲያ የእንግሊዝ እምባሲ ከድሬዳዋ አስተዳደር ጋር በትብብር ሊሰሩ በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱ።

በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ዳረን ዌልች ከድሬዳዋ አስተዳደር ከፍተኛ የመንግሥት ሀላፊዎች ጋር በትብብር ሊሰሩ በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት አካሂደዋል ። አምባሳደሩ እንግሊዝ ከድሬዳዋ አስተዳደር ጋር ከዚህ በፊት በጀመረቻቸው እና በአዳዲስ የልማት እቅዶች ላይ በትብብር ለመሥራት ፍላጎት ያላት መሆኑን ተናግረዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር የፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ሀላፊ ወ/ሮ ሙሉካ መሀመድ ከዚህ በፊት በንፁህ መጠጥ ውሃ…

Read More

በከተማም ሆነ በገጠር በመንግስት የአገልጋይነት ቦታ ላይ ተቀምጠው ህዝብን እንዲያገለግሉ እድሉን ያገኙ አመራርም ሆነ ባለሙያዎች የህዝብን ፍላጎት ተረድተው ባግባቡ የሚፈልገውን አገልግሎት እንዲያገኝ መስራት እንደሚጠበቅባቸው ተገለፀ

በህዝብ ቅሬታ እና አቤቱታ አፈታት ላይ ያተኮረ ስልጠና በድሬደዋ ለሚገኙ ሁሉም የወረዳ እና ገጠር ክላስተር አመራሮች እና ባለሙያወዎች እንዲሁም ከሚመለከታቸው ሴክተር ተቋማትን ለተውጣጡ ለለውጥና መልካም አስተዳደር ኃላፊዎችና ባለሙያዎች እና ለሰው ሀብት አመራሮች ስልጠና ተሰጠ ተሰጠ። በስልጠናው መክፈቻ ላይ የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ም/ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ሰአዳ አዋሌ እንደተናገሩት በከተማም ሆነ በገጠር በመንግስት የአገልጋይነት ቦታ ላይ…

Read More

ኢትዮጵያ የበርካታ ታሪካዊ ቅርሶች እና የጥንታዊ ስልጣኔ መፍለቂያ መዳረሻ ትልቅ ሀገር ናት” በኢትዮጲያ የእንግሊዝ አምባሳደር ክቡር ዳረን ዌልች።

አምባሳደሩ ይህን ያሉት በዛሬው እለት በጥንታዊቷ ሀርላ ከተማ ጥንታዊ መካነ ቅርስን በጎበኙበት ወቅት ነው። አምባሳደሩ በጉብኝታቸውም በቅርቡ በአስተዳደሩ ይፋ የሆነው ከ 6 ተኛ ክፍለ ዘመን ጀምሮ ረጅም እድሜ ያስቆጠረ ኪነ-ህንጻ በአርኪዮሎጂስቶች በቁፋሮ መገኝቱን ተከትሎ በጥንታዊቷ የሀርላ መንደር የተገነባውን መኖሪያ ቤቶች ፣ የመቃብር ስፍራዎች ፣ መስጊዶች ፣በዘመኑ የነበሩ የኪነ-ህንጻ ጥበቦችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። አምባሳደሩ ዳረን ዌልች የድሬዳዋ…

Read More

በኢትዮጲያ የእንግሊዝ አምባሳደር ዳረን ዌልች በዛሬው እለት ድሬዳዋ የገቡ ሲሆን ድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር መንገድ ሲደርሱም ከፍተኛ የአስተዳደሩ አመራሮች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

አምባሳደሩ የሀርላ ጥንታዊ መካነ ቅርስን የሚጎበኙ ሲሆን በድሬዳዋ አስተዳደር በእንግሊዝ መንግስት ድጋፍ የሚደረጉ ፕሮጀክቶችን የሚጎበኙም ይሆናል

Read More

ለመላው ኢትዮጲያዊን –

እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን! በድሬዳዋ አለም አቀፍ ስቴዲየም ሲካሄድ የነበረው ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን አንድ ጎል አግብቶ ጨዋታውን አጠናቅቆታል። በድጋሚ እንኳን አብሮ ደስ አለን!

Read More