የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ እና የምክር ቤቱ አባላት ታላቁ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጎበኙ

የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ እና የምክር ቤቱ አባላት ታላቁ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጎብኝተዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፤ የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤንና የምክር ቤቱን አባላት ታላቁ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ማስጎብኘታቸውን ማህEBCበራራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ገልጸዋል። የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የኢትዮጵያውያን የአብሮነት፣ የአንድነትና የአሸናፊነት…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ነገ ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ማብራሪያ ይሰጣሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ነገ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ከ2፡30 ጀምሮ እንደሚካሄድ የምክር ቤቱ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ያዕቆብ ወልደሰማያት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል፡፡ በስብሰባውም በምክር ቤቱ አሠራርና የአባላት ሥነ-ምግባር ደንብ ቁጥር 6/2008 መሠረት ጠቅላይ ሚኒስትር…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ የስራ ዘመን 3ኛ አመት 7ኛ መደበኛ ጉባኤውን የተለያዩ አዋጆችን እና ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቋል

በትላንትናው እለት የተጀመረው ጉባኤ በዛሬው እለትም የቀጠለ ሲሆን የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር የአስፈፃሚው እና የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የግማሽ በጀት ዓመት ባቀረቡት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ የምክር ቤቱ አባላት አስተያየት እና ጥያቄዎች ቀርበው ሰፊ ማብራሪያ ተሰጥቶባቸው ሪፖርቱን በሙሉ ድምፅ አጽድቋል። የድሬዳዋ አስተዳደር ፍርድ ቤቶች የዳኞች አስተዳደር ጉባኤን እንደገና ለማቋቋም የወጣ ረቂቅ አዋጅ ፤የድሬዳዋ አስተዳደር ፍርድ…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ተኛ የስራ ዘመን 3ተኛ አመት 7ተኛ መደበኛ ጉባኤ በአሁን ሰአት እየተካሄደ ይገኛል ።

በዚሁ መደበኛ ጉባኤ ላይም የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ተኛ የስራ ዘመን 3ተኛ አመት 7ተኛ መደበኛ ጉባኤ አጀንዳዎች ማፅደቅ ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ተኛ የስራ ዘመን 2ተኛ አመት 6 ተኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለ-ጉባኤ ላይ ተወያይቶ ማፅደቅ ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ተኛ የስራ ዘመን 2ተኛ አመት 2ተኛ አስቸኳይ ጉባኤ ቃለ-ጉባኤ በምክር ቤቱ ተወያይቶ ማፅደቅ ፣…

Read More

የሰላም ሚኒስቴር ከምስራቅ አጎራባች ክልሎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር በመተባበር “ሰላም ግንባታ፣ቀጠናዊ ትስስር ለዘላቂ ልማት” በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀ የውይይት መድረክ በድሬዳዋ ከተማ መካሄድ ጀምሯል።

በውይይት መድረኩም የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የንግድ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሀላፊ ክቡር አቶ ሀርቢ ቡህ፣ የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሀላፊ ክቡር ኢብራሂም ይሱፍ፣የሰላም ሚንስቴር ሚንስትር ክቡር አቶ ብናልፍ አንዷለም ፣የድሬዳዋ ዩንቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡባህ አደም፣የሀይማኖት አባቶች የሀገር ሽማግሌዎችእን የአስተዳደሩ እና የዩኒቨርስቲው ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል።

Read More

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በድሬዳዋ አስተዳደር ሲያከናውን የቆየውን የመስክ ምልከታ አጠናቀቀ

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በድሬዳዋ አስተዳደር ከዕሮብ ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት ሲያከናውን የቆየውን የመስክ ምልከታ በዛሬው ዕለት በማጠናቀቅ፤ የመስክ ምልከታ በሚመለከት በጥንካሬና በክፍተት የተለዩ ጉዳዮች ላይ በዝርዝር ግብረመልስ ሰጥቷል። በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ የኢንደስትሪና የኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ የተከበሩ ሀርቢ ቡህ እንደነዚህ አይነት ድጋፋዊ ጉብኝቶች አስፈላጊ መሆነቸው…

Read More

ሚትስቡሺ በድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና በትሬዲንግ ኢንቨስትመንት የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ

ዓለም ዓቀፉ የመኪና አምራች ሚትስቡሺ በድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና በትሬዲንግ የሚገኙ የኢንቨስትመንት አማራጮችን ለመጠቀም ፍላጎት እንዳለው መግለጹን የኢንዱስትሪ ፖርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የኩባንያው ስራ አስኪያጅ ሺግዮሺን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከሚያስተዳድራቸው የኢንቨስትመንት ማዕከሎች መካከል ሐዋሳ፤ አዳማ እና ቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ጎብኝተዋል። የኮርፖሬሽኑ የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽንና ማርኬቲንግ ዘርፍ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ዘመን ጁነዲን ኩባንያውን…

Read More

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የ2016 የሚዲያና ኮሚኒኬሽን ተቋማት የጋራ ጉባዔውን በአዳማ ከተማ እያካሄደ ነው።

በመድረኩ ባለፉት ስድስት ወራት በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት በጋራ የሚገመገምበት ነው። በግምገማ መድረኩም የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙዩኒኬሽን እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደሮች የ6 ወር ሪፖርታቸውን አቅርበዋል። በመድረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የ6 ወር ሪፖርት በተቋሙ ኃላፊ በአቶ ብሩክ ፈለቀ አማካኝነት ቀርቧል። የመድረኩ ተሳታፊዋች በድሬዳዋ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን በቀረቡ ሪፖርት በሚዲያ ዳሰሳ…

Read More

በምጣኔ ኃብትና በዲፕሎማሲ መስክ ለተመዘገቡ ውጤቶች የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

በ2016 በጀት የመጀመሪያ ስድስት ወራት እንደ ሀገር በምጣኔ ኃብትና ዲፕሎማሲ መስክ ለተመዘገቡ ውጤቶች የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ ከፍተኛ አስተዋጽዖ ማድረጉን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የ2016 የሚዲያና ኮሚኒኬሽን ተቋማት የጋራ ጉባዔውን በአዳማ ከተማ እያካሄደ ነው። በመድረኩ ባለፉት ስድስት ወራት በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት በጋራ የሚገመገምበት ነው። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ…

Read More

አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለተጨማሪ አራት ወራት እንዲራዘም ተወሰነ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለተጨማሪ አራት ወራት እንዲራዘም ወሰነ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባ አካሂዷል። ምክር ቤቱ በልዩ ስብሰባው ሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የህዝብን ሰላምና ደህንነት ለማስጠበቅ ያወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 6/2015 ለመቀበልና ለማፅደቅ የወጣውን አዋጅ ቁጥር 1299/2015 ለማራዘም የውሳኔ ሀሳብ ቀርቧል።…

Read More