በድሬዳዋ ከሚስተዋለው የአኗኗር ዘይቤ ጋር ተያይዞ የፕላስቲክ አጠቃቀምና ፣ የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ ስርዓትን ለመቀየር በተለያዩ የመገናኛ ዘዴዎች ለማህበረሰቡ በቂ ግንዛቤ መፍጠር እንደሚገባ ተጠቆመ

የድሬዳዋ አስተዳደር የአካባቢ ፣ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን “ፅዱ ኢትዮጵያን እስከ ባህል” በሚል መሪ ሃሳብ በሀገር አቀፍ ደረጃ እንዲሁም በአስተዳደር ደረጃ ለሁለተኛ ዙር በመከናወን ላይ የሚገኘው የንቅናቄ ስራዎች ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰተዋል ። የድሬዳዋ አስተዳደር የአካባቢ ፣ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን ስራ አስኪያጅ አቶ አብዱ መሐመድ አባመጋል በስድስት ወራት ንቅናቄው በፕላስቲክ አወጋገድ ፣…

Read More

የአመራሩ ቁርጠኝነት፣ በፈጠራ፣ በፍጥነት እና በጥራት መሥራት ለሁለንተናዊ ብልፅግና መረጋገጥ አስፈላጊ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የአመራሩ ቁርጠኝነት፣ በፈጠራ፣ በፍጥነት እና በጥራት መሥራት ለሁለንተናዊ ብልፅግና መረጋገጥ አስፈላጊ እንደሆነ የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት እና የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። “በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሐሳብ ከፌዴራል፣ ከክልል፣ ከዞን እንዲሁም ከከተማ አስተዳደሮች ለተወጣጡ ከፍተኛ አመራሮች በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ለተከታታይ 11 ቀናት ሲሰጥ የነበረው ሥልጠና ተጠናቅቋል። የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት እና…

Read More

ለብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ሲሰጥ የቆየው ሥልጠና የፓርቲው ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሰጡት የሥራ መመሪያ ተጠናቀቀ::

ለብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ሲሰጥ የቆየው ሥልጠና የፓርቲው ፕሬዚዳንት እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሰጡት የሥራ መመሪያ በስኬት ፍፃሜውን ማግኘቱን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት እና የፓርቲው ዋናው ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ አስታወቁ። “በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሐሳብ ለብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ከጥቅምት 19 እስከ 30 በአዳማ እና በአዲስ አበባ ከተሞች በተለያዩ…

Read More

በ 8 የእግር ኳስ ቡድኖች መካከል ሲካሄድ የቆየው ‘ሳቢያን ካፕ’ ውድድር በታይዋን ቡድን አሸናፊነት ተጠናቀቀ

በድሬዳዋ የወረዳ ሁለት ወጣቶችና ስፖርት ማስተባበሪያ ከኢለፈንት ቢት ጋር በጋራ በመሆን ያዘጋጁትና ለ 8 ቀናት ሲካሄድ የቆየው የ “ሳቢያን ካፕ” ውድድር በዛሬው ዕለት ተጠናቋል። በዚህም በማጠቃለያ መርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የወረዳ 02 ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አቤል ምስራቅ የሳቢያን ሲቲ ካፕ የእግር ኳስ ውድድር 8 ቡድኖችን ባሳተፈ መልኩ ሲካሄድ መቆየቱን ገልፀው፤ ውድድሩ ወንድማማችነትን በማጠናከር ስፖርታዊ…

Read More

የምሥራቅ ዕዝ በየተሰማራበት የግዳጅ ቀጣና ተልዕኮውን በላቀ ብቃትና ቁርጠኝነት መወጣቱን አጠናክሮ ቀጥሏል – ሜጀር ጄነራል ፍቃዱ ፀጋዬ

የምሥራቅ ዕዝ በየተሰማራበት የግዳጅ ቀጣና ተልዕኮውን በላቀ ብቃትና ቁርጠኝነት መወጣቱን ይበልጥ አጠናክሮ መቀጠሉን የዕዙ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጄነራል ፍቃዱ ፀጋዬ ገለጹ። ዕዙ በማሰልጠኛ ማዕከሉ የአቅም ግንባታ ማጠናከርያ ስልጠና የሰጣቸውን ወታደሮች አስመርቋል። በምረቃው ሥነ- ሥርዓት ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የምሥራቅ ዕዝ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጀnራል ፍቃዱ ፀጋዬ እንደገለጹት፤ ዕዙ የሀገርን ሉዓላዊነትና የሕዝቦችን ደሕንነት በላቀ ብቃትና ጀግንነት…

Read More

የመደመር መንግሥት የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልፅግና የሚያስቀጥል እመርታዊ የዕይታ አቅም ፈጥሯል

የመደመር መንግሥት የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልፅግና የሚያስቀጥል እመርታዊ የዕይታ አቅም መፍጠሩን የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር ስልጠና ተሳታፊዎች ገለጹ። ፓርቲው ሁሉም ኢትዮጵያዊያን የሚሳተፉበትን አካታችና አቃፊ ምኅዳር በመፍጠር ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እየሰራ እንደሚገኝም አስረድተዋል። የብልጽግና ፓርቲ የ2018 ዓ.ም ዓመታዊ የከፍተኛ አመራሮች ስልጠና የአባላቱን አቅም የሚገነቡ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሰሞኑን በአዳማ ከተማ ሥልጠና እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል። የፓርቲው ከፍተኛ አመራር…

Read More

የዜጎችን የመኖሪያ ቤት ጥያቄዎች ለመመለስ እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች

በመፍጠርና በመፍጠን እሳቤ የዜጎችን የመኖሪያ ቤት ጥያቄዎችን ለመመለስ በ9 ወር ውስጥ 1287 ቤቶች መገንባቱ ተገለፀ። በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የሚገኘው የጀርመን ሳይት የቤት ልማት ከሚከናወንባቸው ሳይቶች ውስጥ አንዱ ነው። የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በመዲናዋ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን በጎበኙበት ወቅት፤ የጀርመን ሳይት የቤት ልማት ፕሮጀክትን ተመልክተዋል። የጀርመን ሳይት ሕንፃዎች ባለ 15 ወለል ሲሆኑ ፤…

Read More

የኢትዮጵያን ገፅታ የቀየረው የአዲስ አበባ የከፍታ ጉዞ

የብልፅግና ፓርቲ የ2018 ዓ.ም ዓመታዊ የከፍተኛ አመራሮች ስልጠና የአመራር አባላቱን አቅም የሚገነቡ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ስልጠና እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል። “በመደመር መንግሥት ዕይታ፤ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሐሳብ በተሰጠው ስልጠና ላይ ከ2ሺህ በላይ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ከስልጠናው በተጓዳኝ በመዲናዋ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል። የወንዝ ዳርቻ ልማትን ጨምሮ በከተማዋ…

Read More

አካባቢን በማፅዳት በትንኝ ንክሻ የሚከሰቱ ወባና ተያያዥ በሽታዎችን መከላከል የሁሉም ማህበረሰብ ኃላፊነት መሆኑ ተገለፀ::

በድሬዳዋ የወረዳ 02 አስተዳደር ጽ/ቤት በቀጠና ሶስት በመንደር 5 እና 6 መርማርሳ እና ጂቲዜድ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ የፅዳት ዘመቻ በማከናወን፤ የቤት ለቤት የወረርሽኝ መከላከያ ግንዛቤ ማስጨበጫ ሰቷል። በዚህም በመርሃ-ግብሩ የተገኙት የወረዳ 02 ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አቤል ምስራቅ ወባና ችኩንጉንያን ጨምሮ ሌሎችም ወረርሽኞችን ለመከላከል አካባቢን ማፅዳትና ቁሻሻን ማቃጠል፣ ያቆሩ ውሃዎችን ማፋሰስና የዉሃ ማቆያ እቃዎችን በአግባቡ…

Read More

የፋሲል ግቢ ለዳግም ውልደት በቅቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የፋሲል ግቢ ተውቦ እና አምሮ ለዳግም ውልደት መብቃቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፋሲል ግንብ የትም የማናገኘው ውድ ሀብት መሆኑን ጠቅሰው፣ “በእጃችን ስላለ ግን የሚገባውን ዋጋ አልሰጠነውም” ብለዋል። “ይህን አባቶቻችን ያስረከቡንን ወርቅ ሀብት ይዘን ሀገር ብናለማ ኢትዮጵያ ዛሬ ተረጂ እና ለማኝ አትሆንም ነበር” ሲሉ ቁጭታቸውን ገልጸዋል። “ዋናው ችግራችን እኛ እናንስና ታላላቆቹን ጎትተን…

Read More