የብልፅግና ፓርቲ ዓመታዊ ሥልጠናውን እየተካሄደ ነው

የብልፅግና ፓርቲ የ2018 ዓመታዊ የከፍተኛ አመራሮች ሥልጠናውን እያካሄደ ነው። ሥልጠናው “በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሐሳብ ለሚቀጥሉት 10 ተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ ተገልጿል። ሥልጠናው የአመራሩን እውቀት፣ ክህሎት እና አቅም የሚገነቡ ልዩ ልዩ ርዕሰ ጉዳዮች የሚቀርቡበት መሆኑን ፓርቲው አስታውቋል። በሥልጠናው ከ2000 በላይ ከፌዴራል እና ከክልል የተወጣጡ ከፍተኛ አመራሮች እንደሚሳተፉ ነው የተገለጸው። ከሥልጠናው በተጓዳኝ የተግባር የመስክ…

Read More

የእግር ኳስ ውድድሮች ወረዳን ከወረዳ ብሎም ከተማን ከከተማና ሀገርን ከሀገር በማስተሳሰር ወዳጅነትን እንደሚያጠናክሩ ተገለፀ

የድሬዳዋ አስተዳደር የወረዳ ሁለት ወጣቶችና ስፖርት ማስተባበሪያ ከኢለፈንት ቢት ጋር በጋራ በመሆን የበጋ ወራት የ1ኛ ደረጃ ዲቪዚዮን እግር ኳስ ውድድር ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር በዛሬው ዕለት አካሂዷል። በዚህም በፕሮግራሙ ላይ በመገኘት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን የስፖርት ማስፋፋትና ማልማት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ኢብሳ ዱሪ በስፖርት የዳበሩ ብቁ ወጣቶችን ማፍራት አስፈላጊ መሆኑን በመግለፅ፤ የእግር ኳስ…

Read More

ለድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የብልፅግና ህብረት አባላት የፓርቲው አደረጃጀት ተልዕኮ ማስፈፀሚያ መመሪያ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።

በስልጠናው መድረክ ላይ ንግግር ያደርጉት የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የኢንፎርሜሽን ኮምኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሚልኬሳ ሙሜ ሀገራችን የጀመረችውን የብልፅግና ጉዞ ለማፋጠን የአባላትና የፈፃሚዎችን አቅም መገንባት ላይ ፓርቲው ትኩረት አድርጎ እየሰራ መሆኑን ገልፀው ይህ የግንዛቤ ማዳበሪያ ስልጠናም አባላትን በክህሎት ፣ በዕውቀት፣ እንዲሁም በተግባር አፈፃፀም ከማብቃት አኳያ የጐላ ድርሻ እንዳለው ተናግረዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን…

Read More

አዳዲስ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎችን ወደ ተግባር ለመቀየር የሚያስችሉ ስራዎች ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባ ተገለፀ

ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚንስትር ከድሬዳዋ ሳይንስ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ጋር በመተባበር በኤስ. ቲ. አይ ፖሊሲ ፣ የስታርታፕ አዋጅ እና ፈንድ ማፈላለግና ማስተዳደር ላይ የግንዛቤ ማዳበሪያ ስልጠና ሰቷል። ኢንጂነር መሃዲ መሃመድ ሳይንስ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ሃላፊ ተክኖሎጂና አይሲቲን ማጎልበትና መጠቀም ዘመኑ የሚጠይቅ አለም የሚመራበት ሁኔታ መሆኑን ገልፀው እንደ አገርም ሆነ እንደ ድሬደዋ በተለያዩ መስኮች ቴከኖጂን ለማሳደግ የሚያስችሉ…

Read More

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከታንዛንያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ጋር ለሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ በድሬዳዋ አለም አቀፍ ስታዲየም እያደረገ ይገኛል

የታንዛንያ ብሄራዊ ቡድን ባስቆጠረው አንድ ጎል እየመራ የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቋል። በርካታ ቁጥር ያላቸው የድሬዳዋ ነዋሪዎች በስቴዲየም በመገኘት ጨዋታውን እየተመለከቱ፤ ለሉሲዎቹ ድጋፋቸውን እየሰጡ ይገኛሉ። የገፃችን ተከታታዮች በቀጣይ ከዕረፍት በኋላ የሚኖረውን የጨዋታ ሂደት እየተከታተልን የምናደርሳችሁ ይሆናል አብራችሁን ቆዩ!

Read More

ተረጂነት የመፍጠር አቅም እና የመሥራት ጉልበትን የሚበላ ካንሰር ነው፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ተረጂነት የመፍጠር አቅም እና የመሥራት ጉልበትን የሚበላ ካንሰር ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ለምክር ቤቱ ምላሽ እና ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ መሥራት እየቻለ ተረጂ የሆነ ሰው በዕድሜ የገፋ ቢሆንም በዚህ ምክንያት ተገቢውን አክብሮት እንደማያገኝ ነው አክለው የተናገሩት። ኢትዮጵያውያን ለክብራችን ስንል ከተረጂነት መላቀቅ አለብን ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ይህ ፖለቲካ ሳይሆን የኢትዮጵያ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ብዝሃ ዘርፍ ትብብርን በተመለከተ የሰጡት ማብራሪያ

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከግብርና መር ወደ ብዝሃ ዘርፍ እንዲሸጋገር የተነደፈው ፖሊሲ በእጅጉ ውጤታማ ሆኗል። መንግስት ከህዝብ ጋር ተሳስሮ ልማት እንዲያመጣ ግልጽ አቅጣጫ የተቀመጠውም ከለውጡ ወዲህ ነው። ለአብነትም መንግስትና ህዝብ ተሳስረው በአረንጓዴ አሻራ አማካኝነት 48 ቢሊዮን ችግኞችን መትከል ችለዋል። ለዚህ ስኬት ደግሞ ከ25 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያዊያን ሳይታክቱ በነጻ በየ ዓመቱ ወጥተው ችግኞችን መትከል ችለዋል። ይህም የመንግስትና ህዝብ…

Read More

የእዳ ሽግሽግን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሰጡት ማብራሪያ

ኢትዮጵያ አሁን ላይ እዳዋን ለመክፈል ምንም ችግር የለባትም። በሪፎርሙ አመካኝነት ከ4 አስከ 4 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ የእዳ ሽግሽግ ተደርጓል። ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎም መንግስት አንድም ዶላር የንግድ ብድር አልወሰደም። ይህም እዳን ለመቆጣጠር ያለንን ጽኑ አቋም ያሳያል።

Read More

በኢትዮጵያ ታሪክ ታላላቅ እና አይቻሉም የተባሉ ጉዳዮችን እውን ያደረግንበት የስኬት ዓመት ነው ያሳለፍነው፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ታሪክ ታላላቅ እና አይቻሉም የተባሉ ጉዳዮችን እውን ያደረግንበት የስኬት ዓመት ነበር ብለዋል። የኢትዮጵያ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም የሀገሪቱን ግብርና መር የኢኮኖሚ አካሄድ፤ ከአንድ ዘርፍ ወደ ብዝኃ ዘርፍ በመቀየር ተጨባጭ ለውጥ እየመጣ…

Read More

“2017 በኢትዮጵያ ታሪክ እና የታሪክ እጥፋት ውስጥ ትላልቅ ጉዳዮች ያሳካንበት፤ ይቻላሉ ተብለው የማይታሰቡ ጉዳዮች ተችለው ያየንበት፤ የተከናወንበት፤ ቃል የገባንባቸውን ዋና ዋና ጉዳዮች የፈፀምንበት፤ እጅግ የስኬት ዓመት በጋራ ማሳለፍ ስለቻልን እንኳን ደስ አላችሁ!” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Read More