በ2017 በጀት አመት የሴቶችን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ያሳደጉ አበረታች ስራዎች መሰራታቸው ተገለፀ

የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ሴቶች ክንፍ ፅህፈት ቤት በአስተዳደሩ ከሚገኙ 38 ቱም የገጠር ቀበሌዎች ለተውጣጡ የአደረጃጀት ሰብሳቢዎች የ2017 በጀት አመት የስራ አፈፃፀምና የ2018 ዓ.ም እቅድ ኦረንቴሽን መድረክ አካሄደ። በዚህም የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ሴቶች ክንፍ ፅ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ኢፍቱ አህመድ ከዚህ ቀደም መድረኩ በከተማ ከሚገኙ የሴቶች ክንፍ አመራር እና አባላት ጋር መከናወኑን በማስታወስ የገጠሩን ማህበረሰብም…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳቹ መልዕክታቸውን አስተላለፉ

ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር የ1 ሺ 500ኛው የነብዩ መሀመድ የመውሊድ በዓል የአብሮነት፤የይቅርታና የመተባበር እንዲሆን ለእምነቱ ተከታዮች በምሉ እንዲሆን ልባዊ ምኞታቸውን ገልፀዋል። በዓሉን ስናከብር ነብዩ ሙሐመድ በእስልምና ሀይማኖት በነበራቸው አስተምህሮት መሰረት የሰው ልጆች ያለ ዘርና ሃይማኖት ልዩነት የምድር ፍጡራን ሁሉ እኩል መሆናቸውን አስተምረውናል፤ እኛም ዛሬ ይን በዓል የምናከብር የዕምነቱ ተከታዮች የነብዩ አስተምህሮት በመላበስና ተግባራዊ በማድረግ ልናከብር…

Read More

“ያለንበት ጊዜ የኢትዮጵያ ማንሠራራት እውን የሆነበት ነው። ፈጣሪ የደከምንበትን ባርኮ የለመንነውን ሰጥቶናል። የኢትዮጵያ ብልጽግና የበለጠ እውን እንዲሆን ደግሞ ነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) እንዳሉት ዕውቀት እና ትዕግሥትን አጣምረን እንጓዛለን። ዕውቀት ብርሃን ሆኖ ይመራል፤ ትዕግሥት ደግሞ ፈተናዎችን በጽናት እንድንሻገር ያደርጋል። ይሄንንም ከነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) ተምረናል።” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት ሙሉ ቃል ቀጥሎ ቀርቧል፡- እንኳን ለ1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል አደረሳችሁ፡፡ የታላላቆቻችንን በዓል የምናከብረው የእነርሱን አርአያ ለመከተል ምክንያት እንዲሆነን ነው፡፡ ምን እንደሠሩ? ምን እንዳስተማሩ? ምን እንደገጠማቸው? ፈተናዎችን እንዴት እንዳለፉ? ታሪካቸውን እያነሣን እንማርበታለን፡፡ የመውሊድንም በዓል ስናከብር የነቢዩ መሐመድን(ሰዐወ) ፈለግ…

Read More

Marii fi tumsa waloo naannoolee ollaa gidduutti taasifamu wal-dhabdee naannoo furuu fi hariiroo Uummataa cimaa uumuuf kan gargaaru tahuu,Itti Aantuun Af-yaa’ii Mana Marii Federeeshinii Aadde Zahraa Umad ibsan.

‎Manni marii Federeeshinii Rippabiliika Dimookiraatawaa Federaalawaa Itiyoophiyaa dhaabbata UNDP waliin ta’uun Waltajjii Bulchiinsa Dirree Dhawaatti waltajjii walitti dhufeenya mootummaa fi ijaarsa nagaa naannolee ollaa Baha Ityoophiyaa gidduutti xiyyeeffate qopheeyse gaggeesse. ‎ ‎Sirna hariiroo mootummoota biyya keenyaa gidduu jiru cimsuu fi siranaawaa taasisuuf labsiin Dambii Hariiroo Mootummoota Gidduu jiru cimsuu Lakk. 1231 /2013 eerga bahee bubbuleeti…

Read More

Waxaa Laa Qabtay Madal Ku Saabsan Xaalada guud Ee Dawarsiga Wadooyinka magalada Diridhaba.

Xafiiska Haweenka, Caruurta iyo Arrimaha Bulshada eeis Maamulka Diridhaba oo kaashanaya Xafiiska Cadaalada iyo Arrimaha nabaad galyada ee is Maamulka Diridhaba iyo Hay’adda isku dhafka ah ee horumarinta bulshada ayaa maanta la yeeshay dood wada tashi ah oo ku saabsan xaaladda nololeed ee waddoyinka iyo dawarsiga is maamulka magalada Diridhaba. Waxana ugu horaynti madashasi ka…

Read More

በአስተደደሩ የሚገኙ ተቋማት አመራሮች እና ሰራተኞች ለተገልጋዮች ተገቢውን አገልግሎት እየሰጡ መሆናቸውን ለማረጋገጥ ቀጣይነት ያለው ክትትልና ድጋፍ እንደሚደረግ ተገለፀ።

በድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ ክቡር አቶ ሀርቢ ቡህ እና በድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀይር ሀጂኑር የተመራ ቡድን በአስተዳደሩ የከተማ ወረዳዎች ድንገተኛ ምልከታ አደረገ። የምልከታው ዋንኛ አላማ በወረዳዎቹ ያለውን የአገልግሎት አሰጣጥ ነባራዊ ሁኔታ በአካል ተገኝቶ ለመመልከት እና በተለይም የተገልጋይ ቀን ተብለው በሚታወቁት እለተ ሰኞ…

Read More

ባለፉት ሁለት ቀናት የታታሪ ሕዝብ እና የድልብ ማህበራዊና ባህላዊ እሴቶች ባለቤት በሆነው በሲዳማ ክልል በመገኘት እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን ከመጎብኘታችን በተጨማሪ ከክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ እና ከፓርቲያችን ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን በክልሉ የተገነቡ 43 የፓርቲ ህንፃዎችን መርቀናል።

በጉብኝታችን የክልሉ መንግስት ሕዝቡን በማስተባበር የሕዝቡን የላቀ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ውጤታማ የልማት ሥራዎች መሰረታቸውን አይተናል። የተመረቁት የፓርቲ ህንፃዎች በአባላትና ደጋፊዎች ሁሉ አቀፍ ተሳትፎ በሲዳማ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት አማካይነት የተገነቡ ሲሆን በቁጥር ደረጃም ናቸው። በአጠቃላይ በወረዳ ደረጃ 36፣ በክፍለ ከተማ 4 እንዲሁም በዞን ደረጃ 3 ሲሆኑ በቀጣይ ከሕዝቡ ጋር ተቀራርበን በምንሰራቸው የፖለቲካ እና የልማት ስራዎች የህንፃዎቹ…

Read More

Madasha Wadatashiga iyo Iskaashiga ee Gobollada degaanada waxay gacan ka geysan doontaa xalinta khilaafaadka gobolka iyo dhisidda xiriir adag oo bulsho iyo shacab -Marwo Zahra Umed Guddoomiye ku-xigeenka Golaha Federaalka ee Federaalka Itoobiya

Golaha federeeshinka federshinka itoobiya oo kaashanaya hay’ada UNDP ayaa ismaamulka Diridhaba ku qabtay madal diirada lagu saarayay xidhiidhka dawladaha iyo nabadaynta gobolada dariska ah ee bariga Itoobiya. Si loo sii xoojiyo, loona taabo-geliyo nidaamka xidhiidhka dawladeed ee dalkeenna, waxa la ansixiyay oo la dhaqangeliyay xeer L 1231/2013 ee ku saabsan nidaamka xidhiidhka dawlad-goboleedyada. In kasta…

Read More

በአጎራባች ክልሎች መካከል በመርህ ላይ የተመሰረተ ጤናማ ግንኙነት በመፍጠር የሰላም ግንባታን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ::

ኢፊድሪ ፌድሬሸን ምክር ቤት ከUNDPጋር በመተባበር የተዘጋጀ የምስራቅ ኢትዮጵያ ተጎራባች ክልሎች የመንግስታት ግኑኝነት እና የሰላም ግንባታ የመክክር መድረክ ተኳሂዷል። የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ ምክክሩ አጎራባች ክልሎች እና አስተዳደሮችን በመሠረተ ልማት ለማስተሳሰር፣ በአሠራር ሥርዓትና አደረጃጀት በማዋቀር ግጭቶችን በሰላማዊ እና በዘላቂነት ለመፍታትና በአጠቃላይ በኢኮኖሚ፣ በማኅበራዊና በፖለቲካዊ ዘርፎች እኩል ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እንደሚያስችል በመስረኩ ላይ ገልጸዋል።…

Read More