ፓስተር ዮሀንስ ኦላና እና ቤተሰቦቹ ከድሬዳዋ አስተዳደር እና ከዲያስፖራ ማህበር ጋር በመተባበር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄዱ
ፓስተር ዮሀንስ ኦላና እና ቤተሰቦቹ የምስራቅ መካከለኛው አፍሪካ ከሰባተኛው ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን ዋና የፋይናስ አስተዳዳሪ( CFO) ከድሬዳዋ አስተዳደር እና ከዲያስፖራ ማህበር ጋር በመተባበር የገጠር ሴት ተማሪዎች ሆስቴል ትምህርት ቤት ቅጥር ጊቢ ውስጥ ችግኝ ተክለዋል። በችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ዳያስፖራ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ቢኒያም ግርማ እንደተናገሩት መንግስት የአየር ንብረት…


