በድሬዳዋ ከተማ“ አብሮነት ለበጎነት “ በሚል መሪ ሐሳብ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድሬዳዋ ዲስትሪክት በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ማእድ አጋራ
#DGC መጋቢት 16/2017 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማህበራዊ ኃላፊነቱን በመወጣት ረገድ አርአያነቱን ሌሎች የፋይናንስ ተቋማትም ሊከተሉት እንደሚገባቸው ገልጸዋል ፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሀገር ኢኮኖሚ እድገት እና ስኬት እያበረከተ ካለው አስተዋጾና አገልግሎት ባሻገር ከሚያገኘው ትርፍ ላይ እና ሰራተኞቹን በማስተባበር ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ከሚያደርጋቸው ተግባራት መካከከል ይህ በድሬዳዋ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች “አብሮነት ለበጎነት…


