የድሬዳዋ ልማት ማህበር የሚያስገነባውን የባለ ሰባት ወለል ህንጻ ግንባታ እና የሚያከናውናቸውን የልማት ስራዎች እስመልክቶ ከድሬዳዋ የሆቴል ባለቤቶችና ስራ አስኪያጆች ጋር ተወያየ፡፡
#DGC መጋቢት 27/2017 የድሬዳዋ ልማት ማህበር በአዲስ መልክ ተደራጅቶ ወደ ስራ ከገባ ወዲህ አበረታች የልማት ስራዎችን እያከናወነ መሆኑን የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤትና የካቢኔ ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ገበየሁ ጥላሁን ጠቅሰው በተለየም የልማት ማህበሩ ቋሚ የገቢ ምንጭ እንዲኖረው ለማስቻል የሚያስገነባው ሁለገብ ባለ ሰባት ወለል ህንጻ መንግስት የማይሸፍናቸውን የልማት ክፍተቶች በሞሙላት ረገድ ትልቅ አቅም እንደሚፈጥር ገልጸዋል፡፡ የልማት…


