“ከቃል እስከ ባህል”
የብልፅግና ፓርቲ በሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ ባሳለፋቸው ውሳኔዎች እና ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ላይ የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ አባላት እና ደጋፊዎች ሚና ላይ የሚመክር መድረክ በድሬዳዋ አስተዳደር እየተካሄደ ይገኛል። የብልፅግና ፓርቲ በሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ ያሳለፋቸውን ውሳኔዎች እና ያስቀመጣቸውን አቅጣጫዎች ከመፈጸምና ከማስፈጸም አኳያ የወጣቶች ሚና የላቀ መሆኑም ከመድረኩ ተገልጿል። በመድረኩም የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴና የዋና ፅ/ቤት…


