በገጠር ኮሪደር ልማት የማህበረሰቡን ህይወት መቀየር የሚችሉ ተግባራት ማከናወን እንደሚቻል ልምድ መወሰዱ ተገፀ።

በድሬደዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ክቡር አቶ ሀርቢ ቡህ የተመራው ከአስተዳደሩ ከአራቱም የገጠር ክላስተር የተውጣጣ ልዑክ ወደ ማእከላዊ ኢትዮጵያ ስልጤ ዞን በማምራት በአገር አቀፍ ደረጃ በገጠር ኮሪደር ልማት በተሞክሮነት የሚጠቀሰውን የሁልባራግ ወረዳ ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የድሬደዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ክቡር አቶ ሀርቢ ቡህ በአስተዳደሩ ኢኮኖሚ ፋይዳቸው የጎላ የሆነና የተዳከሙ ኮሪደሮችን ማነቃቃት በሚያሰችል መልኩ በከተማው ክፍል በተለያዩ ስፍራዎች…

Read More

    የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ክትባትን በመከትብ ራስን ከበሽታው ከመከላከል ባሻገር ሌሎች ወገኖች ለወረርሽኙ እንዳይጋለጡ ማህበራዊ ሃላፊነትን መወጣት እንደሚገባ ወ\ሮ ለምለም በዛብህ ተናገሩ ፡፡

    በሀገራችንም ብሎም በድሬዳዋ አስተዳደር የኮቪድ-19 ስርጭት ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን ተከትሎ ከመጋቢት 24/2013 ዓ.ም ጀምሮ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከያ ክትባት በመላው ሀገራችን ላይ መሰጠት ቢጀምርም ክትባቱን እየወሰዱ ያሉ ሰዎች ቁጥር ግን በተፈለገውና የወረርሽኙን ስርጭት መቆጣጠር በሚያስችል መልኩ ባለመሆኑ ምክንያት የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከያ ክትባትን በዘመቻ መልክ ለመስጠት ሃገር አቀፍ እቅድ ተይዞ ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞም…

    Read More

      አለም አቀፍ የመረጃ ተደራሽነት ቀን በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በፓናል ውይይት ተካሂዷል ።

      በአለም አቀፍ ለ 6 ተኛ በአስተዳደራችን ደግሞ ለ 4 ተኛ ጊዜ ” የማወቅ መብት በመረጃ ተደራሽነት በተሻለ መልሶ ግንባታ ” በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን አለም አቀፍ የመረጃ ተደራሽነት ቀንን አስመልክቶ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የፓናል ውይይት ተካሂዷል ። ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃን ተደራሽ ማድረግ ሰላምን ለማስፈን ብሎም የኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ በሽታን ለመከላከል ያለውን ቁልፍ ሚና ሁላችንም የምንገነዘበው መሆኑን…

      Read More

        የህዳሴ ግድብ ግንባታ እስከሚጠናቀቅ ድረስ የሚያደርጉትን አስተዋጽዎ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የድሬዳዋ አስተዳደር ነዋሪዎች ገለጹ

        የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ 8ተኛ አመት በዓል በድሬዳዋ አስተዳደር በፓናል ውይይት ተከብሯል፡፡ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት በአገራችን እየተገነቡ ካሉ ሜጋ ፕሮጀክቶች ውስጥ አንዱና ዋንኛው ሲሆን ይህም ፕሮጀክት በመንግስትና በመላው የሀገራችን ህዝቦች በጋራ እየተገነባ ይገኛል፡፡ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ 8ተኛ አመት በዓል አከባበር “ታላቁ ህዳሴ ግድባችን የአንድነታችን ህብረ-ዜማ የለውጣችን የድል አርማ” በሚል…

        Read More

        የድሬ አዋርድ አሸናፊዎች !

        የድሬ አዋርድ የአመቱ ምርጥ ተሸላሚ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር። የበጎ ሰው ዘርፍ :- አቶ ወስን ቢራቱ አሸናፊ በመሆን ተሸላሚ ሲሆኑ አቶ ዳዊት በቀለ እና አቶ ዋለልኝ መኮንን የምስጋና ተሸላሚ ሆነዋል።

        Read More

        የሀብት ብክነትን ለመቀነስ የመሰረተ ልማት ገንቢ ተቋማት በተቀናጀ መልኩ መስራት እንደሚገባቸው ተገለፀ::

        በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ስራ አስኪያጅ ፅህፈት ቤት ኃላፊ ኢንጂነር ጀማል ኢብራሂም እሳት አደጋ በድንገት የሚከሰት እና ለበርካታ ንብረት መውደም ምክንያት የሚሆን አደጋ መሆኑን ገልፀው ለዚህም ማሳያ የሚሆነው ከዚህ ቀደም በድሬዳዋ ከተማ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ ለበርካታ ንብረት መውደም ምክንያት እንደነበርና ነገር ግን እሳት አደጋው ሲከሰት እሳቱን ለማጥፋት መስዋዕት የሚከፍሉ የእሳት አደጋ ባለሞያዎች…

        Read More

          Maalinta astaanta calanka qaranka ayaa maalinta bari ee bishu tahay diqimti 1/2014 ti si heer qaran ah looga xusi doona dalka iyo ismaamulkaba.

          Sanadkani oo marki 14aad laxusayo maalintan ayaa waxaa halkudhag looga dhigay”WAKHTIGAN CUSUB QARANIMADEENA ANAGO ILAALINAYNA KOR HA UQAADNO CALANKEENA” ayaa maalinta biri si diiran munaasibado kala duwan lagu xusi doona. Af-hayeenka golaha wakiilada shacabka ismaamulka marwo fadxiya aadan ayaa warbaahinta u sheegtay in wakhtigan loobaahan yahay in kor looqaado qaranimada dalkeena oo la tacaalaya dhibaatooyinka…

          Read More