ለጎርፍ ተጋላጭ የሆኑ ማህበረሰቦችን ህይወት በዘላቂነት ለማሻሻል በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ
በድሬዳዋ አስተዳደር የአካባቢ ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን በወረዳ 6 እና በወረዳ 9 እየተተገበረ የሚገኝውን የአየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭነት ማቋቋሚያ ( EAC ) ፕሮጀክት ከባለድረሻ አካላት ጋር የመግባቢያ ሰነድ የፊርማ ስነስረት ተካሂዷል። ባለስልጣኑ የመግባቢያ ሰነዱን የተፈራረመው ከድሬ ማይክሮ ፋይናንስና ከኢትዮ ኢጣሊ ፖሊቴልኒክ ኮሌጅ ጋር ነው። በስነ-ስረአቱ ላይ በድሬዳዋ አስተዳደር የአካባቢ ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን…


