ጊዜው የሚጠይቀውን አሰራር በመከተል ፈጣንና ጥራት ያላቸው መረጃዎችን በተለያዩ አማራጮች ለማህበረሰቡ የማድረስ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለፀ

በድሬዳዋ አስተዳደር በ2016 ዓ.ም በኢንፎርሜሽን ኮምኒኬሽንና ሚዲያ ዘርፍ የተመዘገበውን ውጤታማ አፈፃፀም በ2017 በጀት ዓመት በላቀ ደረጃ ለማስቀጠል ለኮሚዩኒኬሽንና ሚዲያ አካላት የእውቅናና የምስጋና መርሀ ግብር በዛሬው ዕለት ተካሄደ:: በመርሀ-ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ብሩክ ፈለቀ በ2016 ዓ.ም በርብርብና በቅንጅት በመሆን በሚዲያና በኮሚዩኒኬሽን ዘርፍ በርካታ ስራዎች መሰራታቸውን አንስተው፤ ለዚህም አስተዋፆ ላበረከቱ አካላት…

Read More

“ኢሬቻን የሚያከብር ሰው ቂምን በመፀየፍ ሰላም፣ አንድነት፣ ኅብረትና ወንድማማችነትን መርሁ ያደርጋል” የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ አስተዳደር ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ።

የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ አስተዳደር ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ ለ2017 ዓ.ም ኢሬቻ በዓልን በማስመልከት ባስተላለፉት መልዕክት ኢሬቻ የሰላም፣ የዕርቅ፣ የፍቅርና የአንድነት በዓል ነው ብለዋል። እንደ ኢሬቻ ባለ ብርቅዬ እሴቶቻችንና ባህላችን ዙሪያ ተሰባስበን፤ እጅ ለእጅ ተያይዘን፣ የሚያደናቅፉን ዕንቅፋቶችን ሁሉ በመንቀል ዛሬ ላይ ሆነን ነገን የበለጠ ብሩህ ለማድረግ ጠንክረን ልንሠራ ይገባል። የኢሬቻ በዓል አንድነታችንን የሚያጠናክር…

Read More

ሰላም የሁሉም ነገር መሠረት እንደ መሆኑ የሰላም አደረጃጀቶችን ይበልጥ እያጠናከሩ መሄድ እንደሚገባ ተገለፀ::

በድሬዳዋ አስተዳደር የሰላም ምክር ቤት ለማቋቋም የሚያስችል የባለድርሻ አካላት የቅደመ ዉይይት የጋራ መድረክ ተካሂዷል። እንደ ሀገር በሰላም ሚንስትር ተዘጋጅቶ በሁሉም ክልልሎችና ሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች ሁሉንም ባለ ድርሻ አካላት ባሳተፈ መልኩ እየተቋቋመ ያለዉ የሰላም ም/ቤት በድሬዳዋ በይፋ ለማቋቋም ቅደመ ዝግጅቶች ሲደረጉ የቆዩ ሲሆን ከእዚህም ዉስጥ የጋራ የቅደመ ዉይይት መድረክ ዋንኛዉ ነዉ። ይህንንም ተከትሎ በሰላም ም/ቤት ማቋቋሚያ…

Read More

በድሬዳዋ እሳት እና ድንገተኛ አደጋ መከላከልና ቁጥጥር አፈፃፀሞች ላይ ያሉ ክፍተቶች እና ልምዶችን ለመቅሰም ይቻል ዘንድ በዛሬው እለት የፓናል ውይይት ተካሄደ::

በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ስራ አስኪያጅ ፅህፈት ቤት ኃላፊ ኢንጂነር ጀማል ኢብራሂም እሳት አደጋ በድንገት የሚከሰት እና ለበርካታ ንብረት መውደም ምክንያት የሚሆን አደጋ መሆኑን ገልፀው ለዚህም ማሳያ የሚሆነው ከዚህ ቀደም በድሬዳዋ ከተማ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ ለበርካታ ንብረት መውደም ምክንያት እንደነበርና ነገር ግን እሳት አደጋው ሲከሰት እሳቱን ለማጥፋት መስዋዕት የሚከፍሉ የእሳት አደጋ ባለሞያዎች…

Read More

የሀብት ብክነትን ለመቀነስ የመሰረተ ልማት ገንቢ ተቋማት በተቀናጀ መልኩ መስራት እንደሚገባቸው ተገለፀ::

በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ስራ አስኪያጅ ፅህፈት ቤት ኃላፊ ኢንጂነር ጀማል ኢብራሂም እሳት አደጋ በድንገት የሚከሰት እና ለበርካታ ንብረት መውደም ምክንያት የሚሆን አደጋ መሆኑን ገልፀው ለዚህም ማሳያ የሚሆነው ከዚህ ቀደም በድሬዳዋ ከተማ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ ለበርካታ ንብረት መውደም ምክንያት እንደነበርና ነገር ግን እሳት አደጋው ሲከሰት እሳቱን ለማጥፋት መስዋዕት የሚከፍሉ የእሳት አደጋ ባለሞያዎች…

Read More

የሀብት ብክነትን ለመቀነስ የመሰረተ ልማት ገንቢ ተቋማት በተቀናጀ መልኩ መስራት እንደሚገባቸው ተገለፀ::

#DGCመስከረም 22/2017 በዛሬው ዕለት የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ስራ አስኪያጅ ፅ/ቤት በአስተዳደሩ የሚገነቡ የመሰረተ ልማት ስራዎች በተቀናጀና በተናበበ መልኩ እንዲሆን ለማስቻል ከባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል፡፡ በውይይት መድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ስራ አስኪያጅ ፅ/ቤት ኃላፊ ኢንጂነር ጀማል ኢብራሂም እንደ ድሬዳዋ አስተዳደር የመሰረተ ልማት ቅንጅታዊ አሰራር ስርአት ደንብ ተዘጋጅቶ የአሰራር ስርአቱ መዘርጋቱን ጠቁመው፤ የአሰራር ስርአቱን…

Read More

ያለፉት ሁለት ወራት የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲው በስኬታማ አፈፃፀም ላይ መሆኑን አሳይተዋል፡-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያለፉት ሁለት ወራት የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲው በስኬታማ አፈፃፀም ላይ መሆኑን አሳይተዋል ሲሉ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ፤ የማክሮኢኮኖሚ ኮሚቴ ዛሬ ጠዋት ተሰብስቦ የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም አካል የሆነውን እና በቅርብ የተደረገውን የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያዎች አፈፃፀም ገምግመናል ሲሉ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ገልጸዋል። ፖሊሲው ተፈፃሚ በሆነባቸው ሁለት ወራት…

Read More

የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ባለፍት አመታት በርካታ የለውጥ ስራዎችን መስራት መቻሉ ተገለፀ

#DGC መስከረም 22/2017 የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ 2016 ዓ.ም በስራ አፈፃፀማቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ፖሊስ ጣቢያዎች እውቅና መስጠት እንዲሁም ተቋሙን ለረጅም አመታት ያገለገሉ አመራር እና አባላት በጡረታ በክብር የመሸኘት መርሀ-ግብርም ከፍተኛ የአስተዳደሩ አመራሮች እንዲሁም የፖሊስ ኮሚሽን አመራር እና አባላት በተገኙበት አካሂዷል ። በዚሁ መርሀ-ግብር ላይም በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር…

Read More

በኢትዮጵያ የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም እንደአስተዳደር የአርሶአደሩን ህይወት ከማሻሻል ባሻገር ዘላቂ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ስራን ማረጋገጥ መቻሉን የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ተናገሩ።

ከተለያዩ ክልል ግብርና ቢሮ የተወጣጡ ባለሞያዎችና የዘርፉ አመራሮች በኢትዮጵያ የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ላይ አመታዊ ግምገማና ስልጠና ተጀምሯል። የፌዴራል ግብርና ሚኒስቴር የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ፣የአለም ባንክ የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራምና የክልል ስራ ሃላፊዎች እንዲሁም ባለሙያዎች በአስተዳደሩ በግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም የተሰሩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል። ባለፉት ሁለት ዓመታት የምግብ ሥርዓት…

Read More

Misooma Koriidaraa Bulchinsatti Jalqabame Milkeessuu Keessatti Hoteelonni Gahee Isaanii Bahachuu Akka Qaban Ibsame.

Waajjirri Mana Qopheessaa Bulchinsa Dirree Dhawaa Qajeelfama 1703/2017 kan Gibira Mana Ciisichaa Sassaabuuf Bahe Hojiirra Oolchuuf Qoodafudhattoota waliin waltajjii marii gaggeesse. Hogganaa Waajjira Mana Qopheessaa Magaalaa Dirree Dhawaa Injinar Jamaal Ibrahim waltajjicha yommuu jalqabsiisanitti wixineen qajeelfama Gibira mana ciisichaa sassaabuuf bahe kuni roga hedduun misooma koriidara deegaruu bira dabree fayyadamummaa abbootii qabeenyaa hoteellaniifi gudduna magaalaaf…

Read More