የህብረት ስራ ማህበራት በአቅርቦት፣ በተደራሽነትና አገልግሎትን በማሻሻል ውጤታማ እየሆኑ ነው
የህብረት ስራ ማህበራት በአቅርቦት፣ በተደራሽነትና አገልግሎትን በማሻሻል በኩል ውጤታማ መሆናቸውን የድሬዳዋ አስተዳደር ገለጸ። የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ተጠሪ እና የብልፅግና ፖርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ፤ የህብረት ስራ ማህበራት ለማህበራዊና ምጣኔ ሃብታዊ ዕድገት የጎላ ሚና ቢኖራቸውም በተለያዩ ችግሮች ሲፈተኑ መቆየታቸውን ገልጸዋል። የህብረት ስራ ማህበራቱ የካፒታል ውስንነት፣ የአሰራር ስርዓት ግልጸኝነት ችግር፣ የባለሙያ እጥረት እንዲሁም የቁጥጥርና ኦዲት ስራም…


