በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚገኙ ወጣቶች በቀውስ ጊዜ ኮሚዩኒኬሽን ስትራቴጂ ዙሪያ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ ።
በድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አዘጋጅነት በዛሬው እለት በድሬዳዋ አስተዳደር በዘጠኙም የከተማ ቀበሌዎች ላይ ለሚኖሩ ወጣቶች የቀውስ ጊዜ ኮሚዩኒኬሽን ስትራቴጂ ዙሪያ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጥቷል ። በዚሁም መርሀ-ግብር ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ምክትል ሀላፊና የፖለቲካና ርእዮተ አለም ዘርፍ ሀላፊ የሆኑት አቶ ሻኪር አህመድ አሁን ላይ ሀገራችን ኢትዮጲያ የቀውስ…


