የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ የሪፎርም ስራዎች አፈጻጸም የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ በተገኙበት ተገምግሟል።

    የሪፎርም ስራዎች ሳምንታዊ የሪፎርም ስራዎች አፈጻጸም የቀረበ ሲሆን በሪፓርቱም የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ መዋቅራዊ አደረጃጀትን ወደ ቀበሌ ለማውረድ የተዘጋጀ ሰነድ ፣ የህግ ማእቀፎችን ከመለየትና ከማደራጀት፣ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ ከመተግበር አንፃር: የስራ ቦታን ምቹ ከማድረግና ካይዘን በቢሮ ከመተግበር አኳያ፣ የፋይል ማኔጅመንትና ገቢን ከመሠብሠብ አንጻር እንዲሁም ከቴክኖሎጂ ልማት አኳያ የተሠሩ ዝርዝር ስራዎች ተካተዋል። እንዲሁም ለረጅም…

    Read More

      #”በጎነት_ ለኢትዮጵያ _ ከፍታ” _ *በ2014ዓም የድሬዳዋ የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎትና ከወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ጋር የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ሐሙስ ሰኔ 23ቀን በይፋ እንደሚጀመር የአስተዳደሩ ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ፉራንኦል ቡልቻ አመልክተዋል ፡፡

      የዝግጅት ክፍላችን ያነጋገራቸው የስራ ኃላፊዎች እንደገለፁት # የ2014 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፈቃድ በተደራጀ መልኩ የሚጀመረው ይህ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተግባር ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳው የጎላ መሆኑን የሚናገሩት #ኮሚሽነር _ፉራንኦል _ ለተሳታፊዎች የሚሰጠው ሥነ-ልቦናዊ እርካታ፣ ልምድ ከመለዋወጥ፣ ከመተሳሰብ፣ አብሮነትን ከማዳበርና ከማህበራዊ መስተጋብር አኳያ የሚፈጥረው ዕድል፣ እንዲሁም ለሚደረግለት ሰው የሚያስገኘው ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ በቀላሉ የሚታይ አለመሆኑን ነው…

      Read More

        የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በድሬዳዋ ነገ ሐሙስ ሰኔ 23/2014 ይጀመራል፡፡

        ሰኔ 23/ 2014 ዓ.ም ድሬ ዳዋ ቦታዉ ኮንጎ ሜዳ የተገነባዉ የወጣቶች ማዕከል ከጠዋቱ በ12 :00 ሰአት ይጀመራል #”በጎነት_ ለኢትዮጵያ _ ከፍታ!” _*በ2014ዓም የድሬዳዋ የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎትና ከወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ጋር የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ሐሙስ ሰኔ 23ቀን በይፋ እንደሚጀመር የአስተዳደሩ ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ፉራንኦል ቡልቻ ገልጸዉልናል ። ሁላችሁም ይመለከታችሃል…

        Read More

          በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ በድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል በሪፎርሙ/በለውጥ ሥራው በተፈፀሙ ተግባራት በአገልግሎት አሰጣጥና በሌሎችም መስኮች መሻሻሎች እየታዩ መሆኑ ተገለፀ፡፡

          የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ዋና ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሙና ኢብራሂም በሆስፒታሉ ለበርካታ ጊዜያት በህብረተሰቡ ሲነሱ የነበሩ የአገልግሎት አሰጣጥና ሌሎችም ጥያቄዎች ሪፎርሙ/የለውጥ ሥራው ከተጀመረ ወዲህ የህብረተሰቡ ጥያቄዎች እየተመለሱ መሆኑንና በአገልግሎት አሰጣጥና በሌሎችም መስኮች መሻሻሎች እየተዩ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ○አሠራር ላይ ከተገኙ ለውጦች አንፃር በሆስፒታሉ በሪፎርሙ/በለውጥ ሥራው ሂደት በኦፕሬሽን/ ቀዶ ጥገና ክፍል ውስጥ ወደ ሥራ ያልገቡ ባዶ ክፍሎችን…

          Read More

            #”በጎነት_ ለኢትዮጵያ _ ከፍታ” _ *በ2014ዓም የድሬዳዋ የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎትና ከወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ጋር የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ሐሙስ ሰኔ 23ቀን በይፋ እንደሚጀመር የአስተዳደሩ ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ፉራንኦል ቡልቻ አመልክተዋል ፡፡

            የዝግጅት ክፍላችን ያነጋገራቸው የስራ ኃላፊዎች እንደገለፁት # የ2014 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፈቃድ በተደራጀ መልኩ የሚጀመረው ይህ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተግባር ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳው የጎላ መሆኑን የሚናገሩት #ኮሚሽነር _ፉራንኦል _ ለተሳታፊዎች የሚሰጠው ሥነ-ልቦናዊ እርካታ፣ ልምድ ከመለዋወጥ፣ ከመተሳሰብ፣ አብሮነትን ከማዳበርና ከማህበራዊ መስተጋብር አኳያ የሚፈጥረው ዕድል፣ እንዲሁም ለሚደረግለት ሰው የሚያስገኘው ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ በቀላሉ የሚታይ አለመሆኑን ነው…

            Read More

              ሲሚንቶን በጅንአድ በኩል መቅረብ መጀመሩ ተገለፀ። የአንድ ኩንታል ሲሚንቶ ዋጋም 730 ብር መሆኑ ተጠቁሟል።

              የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ በአስተዳደሩ ያለውን የሲሚንቶ ዋጋ ንረት ለመቆጣጠር፤ ከሰኔ 18 ጀምሮ የሲሚንቶ ምርትን በጅንአድ ማከፋፈል መጀመሩን አስታውቋል። ማንኛውም የአስተዳደሩ ነዋሪ የታደሰ መታወቂያ እና የግንባታ ፈቃድ በመያዝ ከጅንአድ ሲሚንቶ መግዛት እንደሚችል ተገልጿል። የአንድ ኩንታል የሲሚንቶ ዋጋ መንግስት ባስቀመጠው ዋጋ መሰረት 730 ብር ብቻ መሆኑም ከቢሮው የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

              Read More

                Free Revolves No-deposit United fa fa fa slot machine tips kingdom 2021 100x To the Registration

                Content What exactly is A credit Membership Incentive? Most other Gambling enterprises Leovegas Gambling establishment ten 100 percent free Spins Should i Fool around with 100 percent free Revolves On the Dining table Games Or During the A Alive Gambling enterprise? 20 Subscribe Spins In the Mr Environmentally friendly Gambling establishment That it incentive have…

                Read More

                  የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን አጠናቀቀ::

                  የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን ስብሰባ አጠናቀቀ። ማዕከላዊ ኮሚቴው በሀገራዊ የሰላምና ደህንነት፣ የልማትና የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ጉዳዮች ላይ በጥልቀት ከተወያየ በሗላ የተለያዩ አቅጣጫዎችን በማሳለፍ ውይይቱን ማጠናቀቁን የብልጽግና ፓርቲ መረጃ ያመላክታል።

                  Read More

                    በንጹሃን ዜጎች ላይ በህገወጥና ኢ-መደበኛ ኃይሎች የሚደርስ የህይወት መጥፋት እና ንብረት ውድመት በየትኛውም ወገን ተቀባይነት እንደሌለው ተገለጸ።

                    በአስተዳደሩ የ9ኙ ከተማ ቀበሌ እና የ4ቱ ገጠር ክላስተር ዋና ስራ አስፈፃሚዎች እና ፓርቲ ጽ/ቤት ሀላፊዎች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ በፓርቲአችን ስራ አስፈፃሚ እና ማዕከላዊ ኮሚቴ ውይይት የተወሰኑ ውሳኔዎች እና የስራ አቅጣጫዎችን መሰረት በማድረግ በዛሬው እለት ውይይት አካሂደዋል። በተካሄደው ውይይት ከሁሉ አስቀድሞ በምዕራብ ወለጋ በንፁህን ዜጎች ላይ በደረሰው ጥቃት ክፋኛ ማዘናቸውን እና ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናትን በመመኘት እንደሀገር ከቅርብ…

                    Read More