በድሬዳዋ አሰተዳደር የ2014ዓ.ም የስምንተኛ ክፍል መልቂያ (የሚኒስትሪ) ፈተና ከሰኔ 28 እስከ 30 ባለዉ ጊዜ ይሰጣል፡፡

    ከተማ አቀፍ የሆነው የስምንተኛ ክፍል ፈተና ከ7ሺ በላይ የሆኑ ተማሪዎችን ከሰኔ 28 እስከ ሰኔ 30 2014 ዓ.ም ለመፈተን መዘጋጀቱን የድሬዳዋ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በድሬዳዋ ትምህርት ቢሮ ስር ባሉ ጣቢያዎቹ የሚገኙ ሰባት ሺ ስልሳ የስምንተኛ ክፍል ተማሪዎች ለማስፈተን ዝግጅቱን እያጠናቀቀ መሆኑን በትምህርት ቢሮ የ ፈተና ዝግጅት አስተባባሪ አቶ ሳሙኤል ነጋሽ ገልጸዋል። የፈተና ዝግጅቱ ተጠናቆ የህትመት ስራዉ…

    Read More

      Sagantaan Tola’ooltummaa Dargaggootaa Ji’oottan Gannaa Kan Bara 2014 Magaalaa Dirree Dhawaatti Mata-Duree Tola-Ooltummaan Olqabbii Itoophiyaatiif! Jedhuun Jalqabame.

      Waxabajjii 23,2014 ji’oottan gannaa sababeeffachuudhaan Sagantaa tola-ooltummaa dargaggootaa ji’oottan gannaa bara 2014 Komishiniin Dargaggoofi Ispoortii Bulchinsa Dirree Dhawaa Ministeera Dhimmoota Dubartootaafi Hawaasummaa waliin ta’uun Qophaa’e, magaalaa Dirree Dhawaatti sagantaa faan mgriisaa, dhiiga arjoomuufi manneen namoota humna dhabanii haaroomsuutin jalqabeme. Sagantaan hojii tola-ooltummaa dargaggootaa guutuu biyyaa kan bara kanaa kaleessa Magaalaa Harararitti jalqabame yommuu ta’u, har’as…

      Read More

        ከጂቡቲ የተነሱ 200 ነዳጅ ጫኝ ቦቴዎች ከአዲስ አበባ ውጪ በየሠፈሩ ተደብቀው መገኘታቸው ተገለጸ

        በተለያዩ ከተሞች ተደብቀው የተገኙት ቦቴዎች ዛሬ እስከ 10 ሰዓት ተኩል ላይ ነዳጁን ማራገፋቸውን ሪፖርት ካላደረጉ እርምጃ ይወስድባቸዋል =============== ከጂቡቲ ተነስተው አዲስ አበባና የተለያዩ ዋና ከተሞች መድረስ የነበረባቸው 200 ነዳጅ ጫኝ ቦቴዎች ከአዲስ አበባ ውጪ በየሠፈሩ ተደብቀው መገኘታቸውን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታውቋል። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰዓረላ አብዱላሂ በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት፤ በተለይ አዲስ አበባና ሌሎች ዋና…

        Read More

          ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንትን ለማክበር እንግዶች ወደ ድሬዳዋ እየገቡ ነው ።

          ከፊታችን ሀምሌ 11 እስከ ሀምሌ 16 2014 ዓ.ም ድረስ በድሬዳዋ አስተዳደር ላይ ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት በተለያዩ መርሀ-ግብሮች በታላቅ ድምቀት የሚከበር ሲሆን በዚህም በአል ላይ ለመካፈል በተለያዩ የአለማችን ሀገራት ላይ የሚኖሩ የድሬዳዋ ተወላጆችና ወዳጆች ወደ ድሬዳዋ በመግባት ላይ ይገኛሉ ። በዛሬው እለትም ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት ላይ ለመካፈል ከተለያዩ የአለማችን ሀገራት ወደ ትውልድ ከተማቸው ድሬዳዋ ሲገቡ ከፍተኛ…

          Read More

            ወጣቶች ሀገርን በማስከበር ያከናወኑትን አኩሪ ተግባር በልማት እየደገሙት መሆኑ ተገለጸ

            ወጣቶች የሀገር ሉዓላዊነትን ለማስከበር እያከናወኑት ያለውን አኩሪ ተግባር በዘላቂ ልማቱ ላይ ለመድገም እየተረባረቡ መሆናቸውን የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ዛሬ በድሬዳዋ ከተማ ሀገር አቀፍ የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀምረዋል፡፡ ሚኒስትሯ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር÷ ወጣቶች ባለፉት ዓመታት ባከናወኗቸው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተግባራት በርካታ የህብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ…

            Read More

              የብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ አንደኛ ጉባዔ ውይይቱን አጠናቆ አሁን ወደ ምርጫ ሂደቱ ገብቷል፡፡

              ጉባዔው በሶስት ደረጃ የሚካሄዱ ምርጫዎች ይኖሩታል፡፡ በዚሁ መሰረት የሊጉ ፕሬዝዳንትና ምክትል ፕሬዝዳንቶች ምርጫ አስቀድሞ ይካሄዳል፡፡ ቀጥሎም የማዕከላዊ ኮሚቴ ምርጫ የሚካሄድ ይሆናል፡፡ የማዕከላዊ ኮሚቴዎች ምርጫ ከተጠናቀቀ በኋላ አዲሶቹ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ለብቻቸው በመሆን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ ያካሂዱና ጉባኤው እንዲያፀድቅላቸው ያቀርባሉ፡፡ የስነ ምግባር ኢንስፔክሽን አባላትን ደግሞ ከሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች አንድ አንድ ተወካዮች ይመረጣሉ፡፡…

              Read More

                የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ/ 3rd Quarter.Rep. 2014abd

                መግቢያ የድሬዳዋ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሥሩ ያሉትን አላማ አስፈፃሚ መ/ቤቶችን የገቢዎች ባለስልጣን፣ የፕላንና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት፣ የመንግስት ግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ፤ግዢና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት እንዲሁም ለቢሮው ተጠሪ የሆኑት 2 ዋና የስራ ሂደቶችና 4 ድጋፍ ሰጪ ዳይሬክቴሬቶችን በማስተባበር ቢሮው ለመተግበር ያስቀመጣቸውን 17 ስትራቴጂክ ግቦችን በማድረግ በክልሉ የሚካሄዱ አጠቃላይ የልማት እንቅስቃሴዎች…

                Read More

                  ለናፍቆት ድሬዳዋ ሳምንት በአስተዳደር ደረጃ የተዋቀረው ኮሚቴ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ገመገመ ።

                  በተለያዩ የአለማችን ሀገራት እንዲሁም በሀገራችን ኢትዮጲያ ላይ ባሉ ከተሞች ላይ የሚገኙ የድሬዳዋ ተወላጆችና ወዳጆች የፍቅር የአንድነትና የመቻቻል ከተማ በሆነችው የድሬዳዋ ከተማ ላይ በሚካሄደው ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት ይመጣሉ ። ይኸውም ፕሮግራም ከፊታችን ሀምሌ 11 እስከ ሀምሌ 16 2014 ዓ.ም ድረስ በተለያዩ መርሀ-ግብሮች በታላቅ ድምቀትም ይከበራል ። ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት በስኬት ይከናወን ዘንድ በአስተዳደር ደረጃ ኮሚቴ ተዋቅሮ…

                  Read More

                    በሀጫሉ ሁንዴሳ ፋውንዴሽን የተዘጋጀ የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ የሙዚቃ አዋርድ ተካሄደ

                    በሀጫሉ ሁንዴሳ ፋውንዴሽን የተዘጋጀ የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ የሙዚቃ አዋርድ በአዲስ አበባ ከተማ ኢሊሊ ሆቴል ተካሄዷል፡፡ በስነ ስርዓቱ ላይ በተደረገው የሙዚቃ ውድድር አሸነፊ ለሆኑ አርቲስቶች ሽልማት እና እውቅና ተሰጥቷቸዋል፡፡ የሀጫሉ ሁንዴሳ ፋውንዴሽን ለአርቲስት ሀሎ ዳዌ፣ ለአርቲስት ኢብራሂም አደም እና ለአርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ የገንዘብ ሽልማት አበርክቷል፡፡ የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ባለቤት ወ/ሮ ፋንቱ ደምሱ፣ ሀጫሉ እድሜውን ልክ ለኦሮሞ…

                    Read More