በመምህር ሐይለሚካኤል ድረስ የተፃፈው ምርጥ ዘር የተሰኘው መፅሀፍ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው እለት ተመረቀ ።
” ምርጥ ዘር ” ህያው አላማ የሚለውን ለመወከል እንዲሁም ፀሀፊው ያሳለፋቸውን ህይወት በመቀመርና የህይወትን ፍልስፍና በመመርመር ውስጥ የተፃፈ መፅሀፍ ሲሆን ይህም በመምህር ሐይለሚካኤል ድረስ የተፃፈው ” ምርጥ ዘር ” የተሰኘው መፅሀፍም በዛሬው እለት በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተመርቋል ። በዚሁም የመፅሀፍ ምረቃ ስነ-ስርአት ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት የሆኑት ዶክተር ኡባህ አደም በተለይም አንድን መፅሀፍ…


