ከጠላት ሃይል ጋር እያደረግነው ያለውን ዘመቻ በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ ፊታችንን ወደ ልማት ማዞር ይኖርብናል፡-ኢብራሂም የሱፍ
ከጠላት ሃይል ጋር እያደረግነው ያለውን ዘመቻ በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ ፊታችንን ወደ ልማት ማዞር ይኖርብናል ሲሉ የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም የሱፍ ተናገሩ፡፡ በአሸባሪው የህወኃት ቡድን የተቃጣብንን ጥቃት ለመመከት መላው ኢትዮጵያዊያን ከጫፍ ጫፍ በአንድነት ስሜት መትመማቸውን የገልጹት አቶ ኢብራሒም ዘመቻውን በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅና በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ መገንባት እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል፡፡ የጽ/ቤቱ ኃላፊ አያይዘውም ከውስጥም…


