ከድሬዳዋ ፖሊስ የተሰጠ ጥብቅ ማሳሰቢያ
የድሬዳዋ ፖሊስ እንዳስታወቀው ማንኛውም በድሬዳዋ ከተማ እና ገጠር ውስጥ የሚገኝ ግለሰብ ፣መንግስታዊም ሆነ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅትና መ/ቤት በእጁ የሚገኘውን የጦር መሳሪያ ፍቃድ ቢኖረውም ባይኖረውም በአቅራቢያው በሚገኝ የቀጠናው ፖሊስ ጣቢያ ድረስ በግንባር በመሄድ ማስመዝገብ እንዳለበት አሳስቧል፡፡ ፖሊስ እንዳስታወቀው ከህዳር 2 ቀንእስከ ህዳር 3 ቀን 2014 ዓ.ም ባሉት ሁለት ቀናት ውስጥ ማንኛውም ግለሰብ፣ መንግስታዊም ሆነ መንግስታዊ ያልሆነ…


