ነዋሪው ህብረተሰብ ከፀጥታ ሀይሎች ጋር በጋራ በመሆን የአሸባሪውን የህወሀት ቡድን ሴራ ማክሸፍ እንደሚገባ ተገለፀ ።
አሸባሪው የህወሀት ቡድንና የኦነግ ሸኔ ቡድን በተለይም በአፋር ፣ በአማራ ክልል እንዲሁም በአንዳንድ የኦሮሚያ አካባቢዎች የፈፀሙትን ጥቃትና ወረራ በማክሸፍ ደረጃ ነዋሪው ህብረተሰብ ከዳር እስከ ዳር ተነቃንቆ በአጭር ጊዜ ውስጥ ይህንን ሴራ ለመቀልበስ ህዝባዊ ንቅናቄ ይፈጠር ዘንድ እንዲሁም የተጀመረው ትግል የህዝብ ትግል ሆኖ አሸባሪው የህወሀት ቡድን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይወገድ ዘንድም የተለያዩ ስራዎች በመሰራት ላይ ይገኛሉ…


