ሉሲ ኮሌጅ በጥናትና ምርምር ዘርፍ ችግር ፈቺ የሆኑ ጥናቶችን ብሎም ጠቃሚ የሆኑ የምርምር ውጤቶችን እያሳተመ እንደሚገኝ እስታወቀ ።
ኮሌጁ 886 ተማሪዎችን በዛሬው እለት አስመረቋል ። ሉሲ ኮሌጅ ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ ከ 20 ሺህ በላይ የሚሆኑ ዜጎችን ያፈራ ሲሆን ኮሌጁ በዛሬው እለትም በኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች ፣ ተመራቂ ተማሪዎችና ፣ የተመራቂ ቤተሰቦች በተገኙበት ተማሪዎቹን በታላቅ ድምቀት አስመርቋል ። በዚሁም የምረቃት ስነ-ስርአት ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል…


