“በብሔር ላይ እየተሠራ ያለውን የተዛባ ትርክት ለመቀልበስ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የራሱን ሚና መጫወት አለበት”፦ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

    “በብሔር ላይ እየተሠራ ያለውን የተዛባ ትርክት ለመቀልበስ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የራሱን ሚና መጫወት አለበት”፦ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ********************* ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በብሔር ላይ እየተሠራ ያለውን የተዛባ ትርክት ለመቀልበስ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የራሱን ሚና መጫወት እንዳለበት አሳስበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ተከታዩን መልእክት አስተላልፈዋል። “ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ፣ በሩቅ እና ቅርብ ያሉ፣ የሀገራችንን በጎ የማይፈልጉ አካላት ያለ የሌለ…

    Read More

      የድሬደዋ አስተዳደር ምክር-ቤት የማህበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የድሬደዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮን የ2014 ዓ.ም እና የ60 ቀን እቅድ ገምግሟል፡፡

      በመንግስት ኮሙዩኒኬሽን የእቅድና በጀት ዝግጅት ዳይሬክቶሪት ዳይሬክተር አቶ ዳንኤል ሲሳይ የ2014 ዓ.ም እና የ60 ቀን እቅድ በዝርዝር የቀረበ ሲሆን እቅዱ የBSCን ፎርማት በተከተለ መልኩ መዘጋጀቱ ጥሩ መሆኑ በግምገማው ታይቷል። ተቋሙ ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ከአማረኛ ቋንቋ በተጨማሪ በኦሮምኛና በሱማሌኛ ቋንቋ የሚታተሙ የድሬ ጋዜጣ መጀመሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ በከተማ የሚከናወኑ ተግባራት ብቻ ማተቱ እንደ ክፍተት የታየ ሲሆን…

      Read More

        The community should get vaccinated against COVID 19 virus

        It has been suggested that the community should get vaccinated against the Covid 19 Pandemic virus, despite the misinformation about the vaccine. The Covid 19 Weekly Vaccination program was officially launched at the Mayor’s Office premises in the presence of Dire Dawa Mayor Kedir Juhar, senior leaders and religious leaders. Speaking at the opening ceremony,…

        Read More

          The Army pledge to disseminate our True Information

          Members of the Administration’s Social Media Army say they are responsible for disseminating our true information to the West to dispel false information about Ethiopia. The Dire Dawa Administration’s social media army and leaders were given a clear understanding of the media campaign launched in our country to enable them to play their part in…

          Read More

            የአስተዳደሩ መንግስት ሠራተኞች ከጀግናው መከላከያ ሰራዊት ጎን መሆናቸውን ገለጹ።

            ህዳር 8/2014 ዓ.ም በአስተዳደሩ የብልጽግና ፓርቲ አባላት የሆኑ የመንግስት ሠራተኞች በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ውይይት ያደረጉ ሲሆን ለውይይት የቀረበው ሰነድ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታና የመንግስት ሰራተኛው ሚና ምን መሆን አለበት በሚሉ ርዕሶች ዙሪያ በዝርዝር ቀርቧል። ሀገር ሰላም ሲሆን ሁሉም የመንግስት ተቋማት የተቋቋሙለትን አላማ ማሳካት ስለሚችሉ በየተቋማት ያሉ የፓርቲው አባል የሆኑ የመንግስት ሠራተኞች የሚጠበቅባቸው ድርሻ እንዲወጡ የድሬዳዋ የመንግስት…

            Read More

              በኢትዮጵያ ላይ ከምዕራባውያን ሀገራት የሚወጡ ሀሰተኛ መረጃዋችን ለማክሸፍ እውነተኛ መረጃዋችን በማሰራጨት ኃላፉነታቸውን እንደሚወጡ የአስተዳደሩ ማህበራዊ ሚዲያ ሰራዊት አባላት ተናገሩ።

              በሀገራችን የተጀመረው ኢትዮጵያን የማፍረስ የሚድያ ዘመቻ በግልፅ በመረዳት የድሬዳዋ አስተዳደር የማህበራዊ ሚድያ ሰራዊት እና አመራሮች ትክክለኛ መረጃዋችን በማውጣት ኢትዮጵያን በማዳን ዘመቻ የድርሻቸውን መወጣት የሚያስችል የኮሙዩኒኬሽንና የሚድያ የግንዛቤ ማዳበሪያ ስልጠና ተሰጠ። በሀገራችን የተጀመረው ኢትዮጵያን የማፍረስ የሚድያ ዘመቻ በግልፅ በመረዳት አደጋውን ለመቀልበስ በዚህ ልክ የተደራጀ የሚዲያና የኮሙዪኒኬሽን ሠራዊት በማጠናከር ሀገራችን ን ለማዳን በምናስፈልጋት ሁሉ በ የድርሻችንን መወጣት…

              Read More

                በሀገራችን የተጀመረው ኢትዮጰያን የማፍረስ የሚድያ ዘመቻ በግልፅ በመረዳት የድሬዳዋ አስተዳደር የማህበራዊ ሚድያ ሰራዊት እና አመራሮች ትክክለኛ መረጃዋችን በማውጣት ኢትዮጵያን በማዳን ዘመቻ የድርሻቸውን መወጣት የሚያስችል የኮሙዩኒኬሽንና የሚድያ የግንዛቤ ማዳበሪያ ስልጠና መስጠት ተጀመረ።

                Read More

                  በ 06 ቀበሌ በሚገኙ አንዳንድ አካባቢዎች ላይ የሚስተዋሉትን የፍሳሽ ቆሻሻዎች የማስወገድ ስራ በመሰራት ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ ።

                  ከተማችን ድሬዳዋን ፅዱና ውብ እንዲሁም ለነዋሪዎቿ ምቹ ከተማ ትሆን ዘንድ በየሳምንቱ ቅዳሜ ጠዋት ከፍተኛ የከተማዋን አመራሮች አሳታፊ ያደረገ የፅዳት ዘመቻ በመካሄድ ላይ ይገኛል ። ይኸውም በአመራሩ የተጀመረው የፅዳት ዘመቻ ነዋሪው ህብረተሰብ በባለቤትነት ወስዶ ይሰራ ዘንድም የተለያዩ ስራዎች በመሰራት ላይ ይገኛሉ ። ከዚሁ የፅዳት ዘመቻ ጋር ተያይዞ ከዚህ በፊት በ 06 ቀበሌ ከፍተኛ የሆነ የፍሳሽ ቆሻሻ…

                  Read More

                    የድሬዳዋ የእስልምና እምነት መሪዎችና፤ የመስጂድ ኢማሞች በወቅቱ ሀገራዊና አስተዳደራዊ ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርገዋል።

                    በምክክሩ የአሸባሪው ህወኀት ቀዳሚ ሰለባ እየሆኑ የሚገኙትን፤ የእምነት ተቋማትና አካባቢያችንን ከጥፋት ለመከላከል፤ ሁሉም አባቶችና መምህራን እውነተኛ መረጃ ላይ በመመስረት፤ የእምነቱ ተከታዮችን ማስተማርና ማረጋጋት ይገባል ተብሏል። ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር እና በምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ የሆኑት የፓርቲያችን ጽ/ቤት ኀላፊ ክቡር አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በመሩት መድረክ ህዝብንና ሀገርን ከጥፋት ሀይሎች እየጠበቀ የሚገኘውን መከላከያ ሠራዊት በሁሉም ዘርፍ መደገፍና…

                    Read More

                      ህብረተሰቡ የኮቪድ – 19 ወረርሽኝ መከላከያ ክትባቶችን በተመለከተ በተሳሳቱ መረጃዎች ሳይዘናጋ የመከላከያ ክትባቶችን ሊወስድ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡

                      የኮቪድ – 19 ወረርሽኝ መከላከያ ክትባት ዘመቻ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር፤ ከፍተኛ አመራሮችና የሃይማት አባቶች በተገኙበት በከንቲባ ፅ/ቤት ቅጥር ጊቢ ውስጥ በይፋ ተጀምሯል፡፡ በመክፈቻ ስነ-ስርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት ከንቲባ ከድር ጁሃር በአስተዳደራችን ባሉት 10 የኮቪድ – 19 ወረርሽኝ መከላከያ የክትባት ዘመቻ ቀናት ከ60 ሺ በላይ ሰዎችን ለመከተብ ዕቅድ መያዙንና ዝግጅቶች ተጠናቀው ወደ ሥራ…

                      Read More