ዓመታዊ የኢትዮጵያ ቴኒስ ሻምፒዮና በአዲስ አበባ አሸናፊነት ተጠናቀቀ፡፡
በድሬዳዋ አስተዳደር ለስምንት ቀን የተካሄደው የ2013ዓም የኢትዮጵያ ቴኒስ ሻምፒዮና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሸናፊነት ተጠናቀቀ፡፡ – # በክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች መካከል በድሬዳዋ ከተማ በተካሄደው የኢትዮጵያ ቴኒስ ሻምፒዮና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሁለቱም ፆታ ሁለት ዋንጫዎችን በማግኘት አጠቃላይ አሸናፊ ሆኗል ። # ውድድሩን ላስተናገደው የድሬዳዋ አስተዳደር ለስኬታማ ዝግጅቱ ዋንጫ ተሸልሟል ፡፡ # ኦሮሚያ በሁለቱም ፆታ በሁለተኛነት…


