የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን በባለፉት ሶስት ወራት ከ1.7 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ
በባለፉት ሶስት ወራት ከ1.7 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን አስታውቋል። የትምህርትና ስልጠና ደንበኞች አገልግሎት ዳይሮክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አክሊለ ታጠቅ በዛሬው እለት ለሚዲያ አካላት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቁት ባለስልጣን መስሪያቤቱ በባለፉት ሶስት ወራት 2.5 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ 1.7 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰብን እና በዚህም የእቅድን 85 በመቶ ማሳካት መቻሉን ገልጸዋል። አስተዳደሩ…


