የድሬዳዋ አስተዳደር የከተማና የገጠር ወረዳዋች የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ተገመገመ
የድሬዳዋ አስተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት የማዘጋጃ ቤታዊ እና የሴክተር ተቋማት፤ የከተማ እና የገጠር ወረዳዎች የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ መድረክ በከሰዓቱ ውሎ የከተማ እና የገጠር ወረዳዎች የ2018 በጀት ዓመት የ 1ኛ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ በተገኙበት ተገምግሟል። በዚህም በመድረኩ በአስተዳደሩ ፕላን እና ልማት ኮምሽን…


