Naadiga Ciyaaraha Magaalada Diridhaba Oo Heshiis Maalgalineed La Saxeexday Shirkada Tan Injineernimada Iyo Ganacsiga.

Bahda Ciyaaraha Magaalada Diridhaba ayaa heshiis maalgalin ah la saxeexday Shirkada Tan injinaring iyo ganacsiga . Bahda Ciyaaraha Magaalada Diridhaba ayaa sanadkan 2018 heshiis kafaalo qaad ah la saxeexday laba urur oo isboorti. Waxaa xusid mudan in naadigu uu dhawaan heshiis 3 sano ah la saxeexday shirkadda samaysa dharka ee Gofre iyadoo maantana ay heshiis…

Read More

Doorka hogaaminta iyo xubinta heer kasta ah ayaa muhiim u ah habka casriyaynta isticmaalka warbaahinta, ayuu tidhi marwo Eftu Maxamed madaxa xafiiska garabka haweenka ee xisbiga barwaaqo

Xafiiska garabka haweenka ee xafiiska xisbiga barwaaqo ayaa tababaro ku saabsan adeegsiga warbaahinta u fidiyay hogaamiyayaasha hogaaminaya iyo xubno ka socda xarumaha haweenka . Madasha doorka hoggaanka heer kasta oo kala duwan ayaa muhiim u ah in la abuuro warbaahin run ah oo aqoon ku salaysan iyo waxqabadyo isgaarsiineed iyadoo la casriyeynayo adeegsiga warbaahinta ee…

Read More

የፕላንና ልማት ሚኒስተር ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ከድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ ጋር በጋራ በመሆን ድሬ መሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎትን ጎበኙ::

በዚህም በጉብኝቱ የማዕከሉ ዋና አስተባባሪ አቶ አወቀ ለገሰ ስለማዕከሉ አጠቃላይ የስራ እቅስቃሴ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ሰተዋል። ክብርት ሚኒስትሯ ድሬ መሶብ በርካታ አገልግሎቶችን በአንድ ማዕከል በመሰብሰብ ዜጎችን በሚመጥን መልኩ አገልግሎት እንደሚሰጥ ገልፀዋል። በተጨማሪም ሚኒስትሯ ድሬ መሶብ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ በዜጎች ላይ ይፈጠር የነበረውን የጊዜ እና የጉልበት ብክነት በመቀነስ እርካታቸውን እንደሚያሳድግም አመላክተዋል። በመጨረሻም ሚኒስትሯ የድሬዳዋን የልማት ግስጋሴ…

Read More

የሀገራችንን የብልፅግና ጉዞ ለማፋጠን እንዲሁም ጠንካራ ኢኮኖሚን ለመገንባትና የህዝቡን ተጠቃሚነት ይበልጥ ለማረጋገጥ የዲጂታል አሰራሮችን ማጎልበት እንደሚገባ ተጠቆመ::

የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር እና የካቢኔ አባላት በፕላንና ልማት ሚኒስተር ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ከተመራ ልዑካን ቡድን ጋር በፌደራል ደረጃ ተተግብረው ውጤታማ የሆኑ ዲጂታላይዝ አሰራሮችን እና ተሞክሮዎችን ወደ አስተዳደሩ ለማውረድ በሚቻልባቸው ነጥቦች ላይ ውይይት አድርገዋል። በዚህም በውይይት መድረኩ ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር በፌደራል ደረጃ የተገኙ ተሞክሮዎችን ወደ ድሬዳዋ አስተዳደር ለማስፋት አስተዳደሩ…

Read More

Mana Kitaabaa Immirtaaf Sagantaan Jalqabsiisa Galteewwan Walitti Sassaabuu Gaggeeffame.

Gurgurtaa Kitaabota Ida’amuu Ministirri Muummee Dr.Abiyyi Ahmed Bulchinsaaf Gumachanirraa argameefi Deeggarsa Bulchinsaatiin kan Ijaarame Mana Kitaabaa Ammayyaa Immirtaatiif sagantaan jalqabsiisa meeshaalee galtee walitti sassaabuu Bulchinsa Dirree Dhawaatti gaggeeffameeti jira. Saganticharratti kan argaman Bakka Bu’aan Kabajamoo Kantibaa Bulchinsa Dirree Dahawaa Obbo Kadiir Juhaarfi Hogganaan Waajjira Kantibaa Bulchinsa Dirree Dhawaa Obbo Gabayyoo Xilahun dhaabbileen mootummaafi miti-mootummaa akkasumas…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ስፖርት ክለብ ከታን ኢንጂ ነሪንግ እና ትሬዲንግ ጋር ለ 3 አመት የሚቆይ የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራርሟል::

በፊርማ ስነ-ስረአቱ ላይ የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጨዋችና የታን ኢንጂነሪግ እና ትሬዲንግ ስራ አስኪሀጅ አቶ ስፉአድ ኢብራሂም ድሬዳዋ ተወልጄ ያደኩበት እንደመሆኑ የድሬደዋ እግርኳስ ስፖርት ክለብን በዚህ መልኩ በስፖንሰር ሺፕ ድጋፍ ለማድረግ በመቻሌ ደስታ ይሰማኛል ሲል ገለጿል። ክለቡ በእግርኳስ መድረክ ጠንካራ ተፎካካሪ እንዲሆን ቀጣይነት ያለው ሌሎች ድጋፍችንም ለማድረግ ድርጅታቸው ዝግጁ መሆኑን አመላክተዋል። የድሬዳዋ ከተማ ስራ አስኪያጅና…

Read More

ለእመርታ ቤተ መፅሀፍ ግብአት ማሰባሰቢያ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ተካሄደ::

በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) በተፃፈው በመደመር ትውልድ መፅሀፍ ሽያጭ እንዲሁም በአስተዳደሩ ድጋፍ ዘመናዊና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለተገነባው እመርታ ቤተ-መፅሀፍ ግብአት ማሰባሰቢያ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ተካሄደ። በዚህም በመርሃ-ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ተወካይ እና የከንቲባ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ገበየሁ ጥላሁን ሁሉም ተቋማት እንዲሁም በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ የሚገኙ የድሬዳዋ ወዳጆችና ደጋፊዎች ለቤተ-መፅሀፉ…

Read More

የሚዲያ አጠቃቀምን በማዘመን ገዢ ትርክትን ለመፍጠር በሚደረገው ሂደት በየደረጃው ያለው አመራርና አባል ሚና ወሳኝ ነዉ ሲሉ በብልጽግና ፓርቲ ድ/ዳ/ቅ/ጽ/ቤት የሴቶች ክንፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ኢፍቱ መሀመድ ገለፁ

በብልጽግና ፓርቲ ድ/ዳ/ቅ/ጽ/ቤት የሴቶች ክንፍ ጽ/ቤት ከሴቶች ክንፍ ከተቋማት ና ከወረዳዎች ለተውጣጡ ለግንባር ቀደም አመራር እና አባላት በሚዲያ አጠቃቀም ላይ ያተኮረ ስልጠና ሰጥቷ። በመድረኩም በብልጽግና ፓርቲ ድ/ዳ/ቅ/ጽ/ቤት የሴቶች ክንፍ ጽ/ቤት ሀላፊ ወ/ሮ ኢፍቱ መሀመድ በንግግራቸው የሚዲያ አጠቃቀምን በማዘመን በእውነት እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ የሚዲያ እና የተግባቦት ተግባራትን ለመፍጠር በየደረጃው ያለው አመራር ሚና ወሳኝ መሆኑን ተናግረዋል።…

Read More

Macallimiintu waxay door weyn ka ciyaaraan qaabaynta qaranka iyo dhismaha qaranka

Ururka Macallimiinta Diridhaba ayaa bilaabay qabashada shirweynihii 2-aad ee golaha guud iyo shirkii 37aad ee golaha caadiga ah. Wakiilka Ururka Macallimiinta Itoobiya Marwo Dhebritu Getachew oo ka soo qaybgashay munaasabadan ayaa sheegtay in ururku uu si weyn uga shaqaynayo arrimaha dalka ka sokow ilaalinta xuquuqda macalimiinta iyo tayada waxbarashada. Marwo Dhebritu oo sheegtay in tirada…

Read More

የወረዳ አመራሮች ከማህበረሰቡ ጋር በመቀናጀት ህገ-ወጥ የውሃ አጠቃቀምን መከላከል ላይ አተኩረው እንዲሰሩ ጥሪ ቀረበ::

በዛሬው ዕለት የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የ2017 ዓ.ም እቅድ ክንውን እና 2018 ዓ.ም መሪ እቅድ ላይ ከድሬዳዋ አስተዳደር የከተማ ወረዳዎች አመራሮች ጋር እንዲሁም ከከተማ አጎራባች ገጠር ቀበሌ አመራሮች ጋር ተወያይቷል። የመልካ ቁጥር ሁለት የንፁህ መጠጥ ውሃ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ላይ ከተደረገ የመስክ ምልከታ በማስቀጠል ሰፊ የመድረክ ውይይት የተደረገ ሲሆን የባለ ስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር…

Read More